ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የመጀመርያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/መቐዲ/0084/2026
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪዎች ወይም የንብረት አስያዦች ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረት አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||
|
1 |
አቶ ተከላይ ፀጋይ ገ/ስላሴ |
መሆኒ |
ወ/ሮ ፅጌ ለገሰ አስፋው |
መሆኒ |
መሆኒ |
መርሳ
|
ሳ/ፕ/80/016
|
140 ካ.ሜ
|
መኖሪያ ቤት |
1,000,000.00 |
ግንቦት 6/2018 ዓ.ም |
4:00-6:00
|
ማሳሰቢያ፡-
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል ይከፍላል።
3. ለመንግሥት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፤ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
5. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0342415446 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
ዳሸን ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-14 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 12, 2026
- Posted at: 2026-04-13T08:39:05.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.