ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ከዚህ በታች የተመለከተዉን የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ በአለበት ሁኔታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የንብረቱ ባለቤት |
የሚሸጠዉ ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የቦታ ስፋት
|
የጨረታዉ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን |
የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቦታ |
|||
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ |
መኖሪያ ቤት
|
ምዕራብ አባያ
|
ብርብር |
መኖሪያ ቤት
|
የቦታ ስፋት 300 ኪ.ሜ |
1,00,000.00 (አንድ ሚሊዮን ብር) |
ግንቦት 3/2018
|
ጠዋት 5:00
|
አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ሀይል ቪዥንፈንድ ዋና መስሪያ ቤት ወይም ምዕራብ አባያ ቪዥንፈንድ ቅርንጫፍ |
|
ማሳሰቢያ
1.ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2- አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4.በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤ቫት፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
5- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 011 673-3674 መደወል ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-05-11
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-05-11 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 12, 2026
- Posted at: 2026-04-14T08:18:20.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.