የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የሆቴል ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም ማንኛውም ተጫረች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ሆቴሉን መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በሆሳህና ድስትሪክት በመቅረብ በጨረታ ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ ዓይነት |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ |
ቦታ ስፋት በካ.ሜ
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓትና ቦታ |
|||
|
ከተማ ዞን |
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
||||||||
|
1 |
ጂቲ ዳራጎ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ጂቲ ዳራጎ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
የሆቴል ሕንፃ |
ሆሳህና |
ሃዲያ
|
ሆሳህና |
ሆሳህና (ሜልአምባ ቀበሌ) |
0001/2002
|
600
|
85,063,108.82
|
ጫረታው ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00_6፡00 ሰዓት ሆሳህና ከተማ በሚገኘው የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ሆሳህና ዲስትሪክት ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል። |
|
2 |
ሚልቶ ጀኔራል ኮንስትራክሽን |
አቶ አበባ ሰቦቃ ዋኬኔ
|
የሆቴል ህንጻ |
ቀርሳ አብይ |
ኦሮሚያ |
ም/ወለጋ (ነቀምቴ) |
ቡርቃ ጃቶ
|
3118/WMMLMN2010 |
4260.33 |
23,414,894.37
|
ጨረታው ግንቦት 05 ቀን 2010 ዓ.ም ከ4፡00-8፡00 ሰዓት ላይ በነቀምቴ ከተማ ውስጥ የሚገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ነቀምቴ ዲስትሪክት ቢሮ |
ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።
1. ተጫራቾች ጫረታው በሚካሄድበት ዕለት የጫረታውን መነሻ ዋጋ (25%) የጫረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ CPO በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ኢማ ስም አስርተው ይዘው በመቅረብ በጫረታው ዕለት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጫረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፣ ጫረታውን በድርጅት ስም የምጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለበት።
2. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ ውስጥ ቦታው ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል።
3. ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በሆሳህና ከተማ የሚገኝ ሆቴል የባንኩ ሆሳህና እና ቀርሳ ዓብይ ቅርንጫፍ ያስጎበኛሉ። ለተጨማሪ መረጃ በተረቁ 1 ላይ የተጠቀሰውን ሆሳህና ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 49-27-22-90 ወይንም 046-555-0038 በተራ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰውን የባንኩ ብድር መገምገሚያ የሥራ ሂደት በስልክ ቁጥር 09 17 36-68-42 በመደወል መጠየቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በሥራ ሰዓት መጎብኛት ይችላሉ።
4. የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ የመክፈል ግዴታ አለበት፤ የጫረታው አሸናፊ የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው CPO ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጫረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል። በጫረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
6. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-05-13 14:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 12, 2026
- Posted at: 2026-04-14T08:47:18.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.