ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

 የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሉ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።
  3. የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።
  4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።
  5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

 

የንብረቱ አገልግሎት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

1

ደምስ ጂማ እና ሃወኒ አሸናፊ ደያስ

አዋሽ 1 ደረጃ ትምህርት ቤት

አዳማ ከተማ ቀበሌ 14

12829.6 .

ትምህርት ቤት

805/91

24,300,000.00

ግንቦት 04 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400- 530

2

ደምስ ጂማ እና ሃወኒ አሸናፊ ደያስ

አዋሽ 1 ደረጃ ትምህርት ቤት

አዳማ ከተማ ቀበሌ 04

 

11375 .

ትምህርት ቤት

1059/93

18,300,000.00

ግንቦት 04 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

 

3

አባሴና ተወልዴ

አባሴና ተወልዴ

በደሌ ከተማ 01 ቀበሌ

3626 .

ትምህርት ቤት

M.Q 2957/2005

20,000,000.00

 

ግንቦት 05 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400- 530

4

አስቴር ኬቶ

አስቴር ኬቶ

ቦንጋ ከተማ 03 ቀበሌ

154 .

መኖሪያ ቤት

372/736/2015

600,000.00

 

ግንቦት 06 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400- 53

5

አዱኛ እሽቱ

ዉብአየሁ መላኩ

ቦንጋ ከተማ 03 ቀበሌ

325.87 ካ.

ንግድ

292/GW-128/2011

3,000,000.00

 

ግንቦት 06 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

 

6

ግዛት ጓዴ

ግዛት ጓዴ

ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ

20 .

 መኖሪያ ቤት

1292/008

660,000.00

 

ግንቦት 07 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400- 53

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-05-15
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-15 11:30
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 12, 2026
  • Posted at: 2026-04-14T09:05:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders