የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

  • በፍርድ ባለመብት ሙስጠፋ ሙሐመድ እና
  • የፍርድ ባለዕዳ አዬቱ ኃይሌ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ

በዱከም ክ/ከተማ፣ መልካ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው፤ ስፋቱ 306 ካ.ሜ የሆነ፣ የቀድሞ ባለቤትነት ማረጋገጫ ወይም ካርታ ቁ BMD-11933/B/20/G-02-5436/00 የተሰጠበት ቀን 11/12/2015 ዓም የሆነው በፍርድ ባለዕዳ አዬቱ ኃይሌ ስም ተመዝግቦ የነበረው፤ በአሁኑ ወቅት በካዳስተር ካርታ ቁ: BME-11933B/016፣ ስፋቱ 250 ካ/ሜ በሆነው ቦታ ላይ ያረፈው የመኖሪያ ቤት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 943,810.29 (ዘጠኝ መቶ አርባ ሶስት ሺህ ስምንት መቶ አስር ብር ከ29/100) ስለሚሸጥ፤ ንብረቱን መግዛት የሚፈልግ ወገን በ30/08/2018 ዓ.ም ከ8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ በሚካሄደው ግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ፤ ማንኛውም ተወዳዳሪ 1/4ኛ የጨረታውን መነሻ ዋጋ በሲፒኦ በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ስም በማስያዝ እንዲገዙ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጋብዟል።

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-08
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-05-08 16:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 13, 2026
  • Posted at: 2026-04-14T12:33:04.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders