Land lease and real estate

የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽህፈት ቤት የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጓል

Description

ማስታወቂያ

በአብክመ አ/ብ/ዞን ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በሚያዚያ 5 ቀን 2018ዓ.ም ገፅ 23 ላይ የወጣ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም የድርጅት ቦታ 2557 ካሬ እና የመኖሪያ 441 ካሬ ሜትር 2998 ካሬ ተብሎ የወጣ ሲሆን ተጨማሪ ድርጅቱ ላይ 200 ካሬ ሜትር በመጨመር ወደ 2757 ካሬ ሜትር ከፍ ተደርጎ ከመኖሪያው ጋር በጠቅላላ 3198 ካሬ ሜትር ሆኖ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።

የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69de31040a538aad95000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-04-24
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-04-25 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Kemise City Administration Urban and Infrastructure Development Office
  • Published on: Addis Zemen (Apr 15, 2026)
  • Posted at: 2026-04-15T07:54:54.000Z
← Back to all tenders