የቡሬ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ፣ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ንብረትነቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ የሆነውን ፤በቡሬ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 02 የሚገኘውን በምስራቅ ታፈረ ክንዴ፣ በምዕራብ መንገድ ፣በሰሜን ውብርስት ተረፈ እና  በደቡብ የወሬው ነጋ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው 250 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ ቤት ፤ግምቱ 2‚890‚000 (ሁለት ሚሊዩን ስምንት መቶ ዘጠና ሽህ) ብር ሆኖ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ተጫራቾች የግምቱን ¼ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በአማራ ባንክ አካውንት ቁጥር 9900011059086 በሆነ በሞዴል 85 በሲፒኦ በማስያዝ ቡሬ ከተማ ቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤት ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል።

የቡሬ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-04-30 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Burie Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 13, 2026
  • Posted at: 2026-04-15T07:56:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders