የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግ/ቤት ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘውን ቤት በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኘው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,569,020 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ሃያ ብር/ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ጨረታው ከሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ግንቦት 05/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-05-13 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Banja Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 13, 2026
- Posted at: 2026-04-15T07:58:57.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.