አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪ/ዋ ስም |
የንብረት አስያዥ/ የባለ ንብረቱ ስም |
የተበደሩበት ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ ዓይነት |
የንብረቱ መገለጫ
|
መነሻ ዋጋ ብር |
ሐራጁ የሚካሄድበት |
|
|
ቀን |
ሰዓት
|
|||||||
|
1 |
ጂቱ የእንስሳት መኖ ማምረቻ ኃ/የተ/የግል ማህበር |
ወ/ሮ ወ/ሪት ማርታ ስፒሮስ ዴላፖርታስ
|
ዱከም
|
ቢሾፍቱ ከተማ ዲባዩ ክ/ከተማ ሆራ ወረዳ የቤት ቁጥር አዲስ |
የቦታው ስፋት 204.47 ካ.ሜ የቤት ዓይነት የመኖሪያ
|
4,908,727 25
|
ግንቦት 11 2018 ዓ/ም
|
4:00_ 5:00
|
|
2 |
ወ/ሮ ጀዋራ ሰብስብ እና ወ/ሮ ዝናሽ ብርሃኑ |
በቀድሞ በአቶ ወ/ሮ ጃዋራ ሰብስብ ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ኮልፌ
|
ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 በተለምዶ ዶሮ እርባታ አካባቢ
|
የማጠናቀቂያ ሥራ የሚቀረው የቦታው ስፋት 200 ካሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ
|
2,064,768.79
|
ግንቦት 12 2018 ዓ/ም |
3:00_ 4:00
|
|
3 |
ወ/ሮ ዝናሽ ስሜነህ እና ዝናሽ ጸጋዬ |
በቀድሞ አቶ መስፍን አሰፋ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ካራቆሬ
|
በሸገር ከተማ አስተዳደር ሱሉልታ ከተማ
|
የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ
|
2,664,757.00
|
ግንቦት 12 2018 ዓ/ም |
4:00_ 5:00
|
|
4 |
አቶ ከማል ላሎ
|
በቀድሞ አቶ ከማል ላሎ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ዳርጌ |
ስልክ አምባ ከተማ
|
የቦታው ስፋት 121 ካሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
200,000.00
|
ግንቦት 12 2018 ዓ/ም |
5:00_ 6:00
|
|
5 |
አቶ ሞገስ ተሾመ
|
በቀድሞ አቶ ሞገስ ተሾመ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ዳርጌ |
ዳርጌ ከተማ
|
የቦታው ስፋት 210 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ
|
150,000.00
|
ግንቦት 12 2018 ዓ/ም |
7:00_ 8:00
|
|
6 |
ወ/ሮ የናትፋንታ አማርክ እና ወ/ሮ ሜሮን ጌትዬ |
በቀድሞ በአቶ ጥላሁን ገ/ማርያም ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ኮልፌ
|
ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01
|
የቦታው ስፋት 200 ካ ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ
|
2,042.933.40
|
ግንቦት 12 2018 ዓ/ም |
8:00_ 9:00
|
ማሳሰቢያ
1. የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/44ኛ ወይም 25% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ
2 የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል:: በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ይሰረዛል:: ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል::
3. የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል
4. ሀራጁ የሚካሄድበት ቦታ፡- ተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት ዱከም ከተማ በድርጅቱ ዱከም ቅርንጫፍ እና ከተራ ቁ 2 -6 አጋርማይክሮ ፋይናንስ ኢማ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ላይ ይካሄዳል::
5. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከግንቦት 3-10 ቀን 2018 ዓ.ም ቤቶቹ በሚገኙበት ከተማ እና ወረዳ በአካል በመገኘት ከጠዋቱ 3፡00 - 5፡00 ሰዓት መጎብኘት ይችላል::
6. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል :
7. በጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው::
8. ጨረታን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:: ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
9. ከላይ ከተራ ቁጥር 2 - 6 የተጠቀሱት በድርድር ሃራጅ ሽያጭ የሚስተናገዱ ሲሆን፤ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ቤት በመደበኛ የሃራጅ ሽያጭ የሚስተናገድ ይሆናል::
ለተጨማሪ መረጃ፡- ዋና መሥሪያ ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305፣ 302፣ 309፣ 310 ዘወትር በሥራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-5-57 95 89 (የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ) 011-5-57 71 89 (ህግ አገልግሎት)፤ 011-2-77 05 67 (ኮልፌ ቅርንጫፍ)፣ 011-3-69 30 41 (ካራቆሬ ቅርንጫፍ)፡ 011 4718697) (ዱከም ቅርንጫፍ) እንዲሁም 011-3-58 03 97 (ዳርጌ ቅርንጫፍ) በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-20
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-05-20 15:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Aggar Micro Finance Share Company(AMFSC)
- Buyer TIN: 0002778461
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 15, 2026
- Posted at: 2026-04-15T11:58:49.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.