የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለድርጅትና ለመኖሪያ ቦታዎች በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ ቁጥር 01/2005 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

 በመሆኑም፦

  1. የጨረታ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 12 በመምጣት የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  2.  የጨረታ ዓይነት መደበኛ
  3.  የጨረታ ሰነድ መግዣ ቀን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ብቻ ይሆናል፡፡
  4. የጨረታው ሰነድ መሸጫ ጊዜ የሚያልቀው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ነው፡፡
  5. ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ቡሬ ከተ/አስ/ር/መ/ጽ/ቤት ግቢ ከ3፡30 እስከ 4፡00 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በቡሬ ከተ/አስ/ር/መ/ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ ለድርጅት 5 በመቶ ለመኖሪያ 5 በመቶ በማቅረብ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የተያዘ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ የሚመለስ ይሆናል፡፡
  8.  የግንባታ ደረጃ ለድርጅት G+2 እና ከዚያ በላይ ለመኖሪያ G+0 ከዚያ በላይ የቦታው አገልግሎት በእያንዳንዱ ምድብ ከሰነዱ ጋር በሚሸጠው ሰነድ ሰንጠረዥ ላይ የተቀመጠው ይሆናል፡፡ ለጨረታ የወጣው የቦታ ብዛት ድርጅት 05 መኖሪያ 25 ጠቅላላ ድምር 30 ነው፡፡
  9.  በዚህ ያልተገለፀ ሀሳብ ካለ በአዋጁ ቁጥር 721/2004 መሰረት የሚስተናገድ ይሆናል፡፡
  10. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 774 16 23 /058 774 03 66 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

የቡሬ ከተማ አስ/ር መሬት ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-23
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-24 10:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
  • Bid bond: 5% ለየአንዳንዱ
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Apr 13, 2026
  • Posted at: 2026-04-15T12:06:00.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders