የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገንዘብ ብ/ህ/ስ/ማህበር ተወካይ ማስረሻ አየነው እና በአፈ/ተከሳሽ ያረጋል ገነት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አወቀ ሽፈራው፣ በሰሜን መለሰ የኔነህ እንዲሁም በደቡብ በላይ መኮነን መካከል የሚያዋስነውን በአፈ/ ተከሳሽ ያረጋል ገነት ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,460,755 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ስልሳ ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ አምስት ብር) ስለሚሸጥ ጨረታ ማስታወቂያን ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ከሚያዚያ 5/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 05/2018 ዓ.ም ድረስ ወጥቶ ይቆይና ግንቦት 06/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-05-14 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 13, 2026
  • Posted at: 2026-04-15T12:11:33.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders