የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የ2018 ዓ.ም የሥልጠና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የ2018 ዓ.ም የሥልጠና ዕቃዎችን

  • ሎት 1 Auto
  • ሎት 2 የደንብ ልብስ
  • ሎት 3 ICT
  • ሎት 4 IEMDS
  • ሎት 5 BEI
  • ሎት 6 Masonary
  • ሎት 7 GMFA Metal Manufacturing
  • ሎት 8 Stationary አላቂ የቤትና የቢሮ ዕቃ
  • ሎት 9 ቋሚ የቤትና የቢሮ

ዕቃዎችን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ፡- በዘርፉ ማለትም በ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የግብር መለያ ቲን ሰርተፍኬት ያለው፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በመንግስት ጨረታ ላይ እንድሳተፉ የዕቃ አቅራቢነት ፈቃድ /የምስክር ወረቀት ያላቸው ሆኖ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማለትም የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ለእያንዳንዱ ሰነድ /ሎት/ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 108 በመምጣት ሰነዱን በመግዛትና በቦታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታ ሰነዱን መጨመር የምችሉ መሆኑን እየገለጽን፦

  • ተጫራቾች የሚመረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ ከቫት ጭምር መሙላት አለባቸው።
  • ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት 5,000.00 /አምስት ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው።
  • ጨረታው በታሸገ ኤንቨሎፕ እያንዳንዱ ሰነድ በሁለት ኮፒ ከዋናው ሰነድ ጋር በሦስት ኤንቨሎፕ / ፖስታ መቅረብ አለበት።
  • የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ተከታታይ ቀኖች ከፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛው በሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው በሥራ ቀን በተባለው ሰዓት ላይ በቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 108 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ጨረታውን ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች ላሸነፉበት ዕቃ ዋጋው ተሰልቶ የጨረታ ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ከሚሰጣቸው ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል ገብተው እስከ ኮሌጁ ቅጥር ግቢ ድረስ ጊዜ ካላቀረቡና ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆነ ያስያዙት CPO ይወረሳል።
  • ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታውን ስፔስፊክሽን መቀየርና በሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካደረጉ ያቀረቡት የጨረታው ሰነድ ውድቅ እንደሚደረግ ማወቅ አለባቸው።
  • * ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግን ጨረታውን መሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ይህ ጨረታ ጸንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ብቻ መሆኑንም እንገልጻለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 11 97 85 88 መደወል ይቻላል።

በደ/ኢ ክልላዊ መንግስት ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው በሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-04 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው በሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Boditi Poly techinc College
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Apr 16, 2026
  • Posted at: 2026-04-16T08:57:22.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders