በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽህፈት ቤት የሐራጅ ማረሚያ ማስታወቂያ
Description
ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ኅ/ሽ/ማኅበር እና የፍ/ባለእዳ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም የወጣው በድጋሚ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የተረመ መሆኑን እየገለጽን፤ በፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.157697 በቀን 11/7/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ድጋሚ ሐራጅ ጨረታ ሆኖ 1/4ኛ 151,800 ( አንድ መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ ስምንት መቶ) ተብሎ የሐራጅ ማስታወቂያው የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69cf83b70a538a7fcd000001
Tender details
- Deadline: 2026-04-29
- Bid closing time: 11:30
- Bid opening: 2026-04-29 11:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Federal Courts Judgement Execution Directorate
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 17, 2026
- Posted at: 2026-04-17T08:08:14.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.