የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ኪራይ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ ውል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ

ቁጥር፡- ኢስአ/ግጨ/ድሬ/001/2018

መቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የግዥው ዓይነት መግለጫ

የጨረታ ሠነድ መግዥያ ዋጋ (የማይመለስ)

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና መጠን በብር

1

የቢሮ ኪራይ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ ውል

200.00

5,000.00

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

1. የጨረታ ሰነዱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈፃሚ በመምጣት 200 ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።

2. የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ፍቃድ የለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ወይም የቲ.ኦ.ቲ ተመዝጋቢ የሆነ፣ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የተሰጠ ታክስ ክሊራን ሰርተፊኬት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችል።

3. በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ፣ በቅድመ ሁኔታ ያልተገደበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO ብር 5,000 ከመጫረቻ ሠነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል።

4. ተጫራቾች የሚጫረቱበት የቢሮ ይዘት ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ከፍል 6 ላይ ከተመለከተው የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል::

5. ሠነዳቸውን አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ጀምሮ ግንቦት 04 ቀን /2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ግዥና ፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ ይከፈታል። ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓለት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ይሆናል።

6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ስልክ፡- 09251113934/0912128345

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-12
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-05-12 14:30
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Ethiopian Statistics Service
  • Buyer address: ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ጀርባ
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 18, 2026
  • Posted at: 2026-04-18T07:41:16.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders