በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥን፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ ያገለገለ እስፔርፓርት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦላይን የግልጽ ጨረታ ቁጥር AE002/2018
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
በግልጽ ጨረታ ቁጥር AE002/2018 በ17/08/2018 የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች፤ ቴሌቪዥን፤ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ፤ ያገለገለ እስፔርፓርት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን በኦላይን ማቅረብ የሚችል መሆኑን ይጠበቅበታል።
- ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው።
- በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት በኦላይን ብር 100 በመግዛት ጨረታ ላይ መሳተፍ ይቻላል። የዕቃዎችን ሳንፕል በኦላይን መግኛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
- ጨረታው የሚካሄደው በኦንላይን ነው።
- ለግልጽ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
- ተጫራች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት ለሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ በ(Tele birr)፤ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በኦንላይን ግልጽ ጨረታ ኦንላይን ከሆነበት ከ10/08/2018 4፡00 ጀምሮ እስከ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 17/08/2018 4፡00 መሳተፍ ይጠበቅባቸዋል።
- በጨረታው አሸናፊ የሆነተጫራቾች ለጨረታ ዋስትናያስያዘውሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሀርድ ኮፒ የተሰራ ከሆነ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
- ከላይ በተራ ቁጥር 9 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለሥልጣኑ መ/ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ የሚቀረብ መሆኑን እንገልፃልን።
- የጉምሩክ ኮምሽን ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 15 46 09 70 (09 12 88 57 46) መደወል ይቻላል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-25
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-04-25 10:00
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Ministry of Customs Diredawa Branch Bureau
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Apr 18, 2026
- Posted at: 2026-04-18T08:20:57.000Z
Documents
Categories
Telecommunication EquipmentIT and TelecomEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsAudio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentArtConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksBuilding and Finishing MaterialsSpare Parts and Car Decoration MaterialsOther SalesSales, Disposals and ForeclosureDisposal SaleAmharic2merkatoMinistry of Customs Diredawa Branch BureauDire Dawa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.