ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል በሆስፒታሉ እና በሂል አፍሪካ ሄልዝ ሲቲ አ.ማ. ዋናው መስሪያ ቤት ውስጥ ያገለገሉ የህክምና መሣሪያዎችንና ሌሎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

★ Featured

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል በሆስፒታሉ እና በሂል አፍሪካ ሄልዝ ሲቲ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ውስጥ ያገለገሉ የህክምና መሣሪያዎችንና ሌሎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍና ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ የጨረታውን መስፈርት እንደሚከተለው ይሆናል፡፡

1. ተጫቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከማክሰኞ ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በ ተከታታይ 07 የሥራ ቀናት ድረስ ማለትም እስከ ማክሰኞ ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ድረስ ዋጋውን ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

2. ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጪ የሚቀርቡ ማናቸውም የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡

3. የጨረታ ሠነዱን ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል ፋይናንስ ክፍል የጨረታ ሠነድ መግዢያ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከፍሎ የጨረታ ሠነዱን በመግዛትና የተዘጋጀውን ዝርዝር ሞልቶ በታሸገ ፖስታ ማቅረብና ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

4. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (ተመላሽ የሚሆን) በባንክ 10,000.00 (አስር ሺ ብር) CPO ማስያዝና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

5. የተዘጋጀውን የጨረታ ማትሪይሎች የህክምና መሠሪያዎችና ሌሎች ዕቃዎች ተዘጋጅቶ በተቀመጠው ቦታ ላይ ማለትም ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታልና ጦር ኃይሎች በሚገኘው ሒል አፍሪካ ሔልዝ ሲቲ አ/ማህበር (ዋናው መ/ቤት) ንብረቶች ስለሚገኙ ተጫራቾች ቀርበው እንዲያዩት ይደረጋል፡፡

6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐሙስ ማለትም ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡00 ተከፍቶ አሸናፊው እንዲለይ ይደረጋል፡፡

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝም ሆነ የማራዘም መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ከሠላምታ ጋር!
ድርጅቱ

Equipment Location: Bethel Teaching General Hospital Number 1

NO

Item Name

Unit

Quantity

1

Oxygen Plant

Pcs

1

2

weight scale

Pcs

4

3

Foam mattress (ፍራሽ)

Pcs

27

4

wheel chair

Pcs

25

5

Emergency bed

Pcs

6

6

Dicom printer

Pcs

1

7

Car battries

Pcs

10

8

UPS

Pcs

14

9

UPS battries

Pcs

37

10

Water pump

Pcs

1

11

Examination coach

Pcs

2

12

Autoclave

Pcs

4

13

Cas cart

Pcs

7

14

Oxygen concentrator

Pcs

1

15

Delivery coach

Pcs

4

16

Examination Lamp

Pcs

1

17

Suction machine

Pcs

7

18

ECG

Pcs

2

19

Patient monitor

Pcs

6

20

Infusion pump

Pcs

3

21

Flat panel   X-ray detector

Pcs

1

22

X-ray machine

Pcs

1

23

Operating Microscope

Pcs

1

24

C-Arm x-ray

Pcs

1

25

EEG machine

Pcs

4

26

Ultrasound

Pcs

1

27

Cup sealing machine

Pcs

2

28

TV and CRT screen

Pcs

34

29

Decoder

Pcs

3

30

TV wall Mounter (የቲቪ መስቀያ)

Pcs

3

31

Scissors

set

1

32

infant radiant warmer

Pcs

1

33

Patient monitor

Pcs

2

34

Microscope

Pcs

2

35

Bag packing machine (ማሸጊያ ማሽን)

Pcs

1

36

Aluminum display

Pcs

2

37

Chairs

Pcs

25

38

Roofing  Zink (ቁርጥራጭ ቆርቆሮ)

set

1

39

Different metals

kg

kg

40

Welding machine (መበየጃ ማሽን)

Pcs

2

41

Wood grinding machine (እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን)

Pcs

1

42

Door handles (የበር እጀታዎች)

set

1

43

Voltage stabilizer

Pcs

4

44

Computer system unit

Pcs

4

45

Computer monitor

Pcs

6

46

Drilling Machine (Metal)

Pcs

1

47

Cutting Machine (Metal)

Pcs

1

Equipment Location Bethel No. 2 (Head Office)

NO

Item Name

Unit

Quantity

1

Wheel chair

pcs

5

2

Suction machine

pcs

3

3

Examination Coach

pcs

1

4

Heating plat

pcs

1

5

DC motor

pcs

2

6

Infusion pump

pcs

4

7

Patient monitor with modal

pcs

5

8

Patient monitor

pcs

3

9

Pulsoxy meter

pcs

1

10

Shiller Argus afm

pcs

1

11

DRS  Amalgam separator

pcs

1

12

Metal Trolley

pcs

1

13

Metal cart

pcs

5

14

Urin dish

pcs

6

15

Stainless steel shelf

pcs

1

16

Infant bed

pcs

3

17

Case Cart

pcs

2

18

Neonatal weight scale

pcs

1

19

video printer (ultrasound printer)

pcs

1

20

Ultrasound MEDISON

pcs

1

21

Ultrasound model SDL-300

pcs

1

22

Saltaz Hilf skaran kenhaus

pcs

1

23

Ultrasound model DFMRA-001

pcs

1

24

Examination chair

pcs

1

25

Anesthesia old

pcs

1

26

Infant ventilator SC-Y-200

pcs

1

27

Electrosurgical unit (ELECTROM-500-B)

pcs

1

28

OR LIGHT ARM

pcs

1

29

OR light head

pcs

2

30

Dry Viewer 5950

pcs

1

31

HP Printer

pcs

1

32

Fax machine (fax-l120)

pcs

1

33

Computer System unit

pcs

9

34

UPS

pcs

5

35

Computer assembled

pcs

3

36

Desk jet printer

pcs

1

37

Decoder

pcs

1

38

heater used

pcs

1

39

OKI Printer

pcs

1

40

HP Printer

pcs

1

41

Scanner 24000

pcs

1

42

Television 14 inch

pcs

5

43

CRT monitor

pcs

1

44

Computer screen

pcs

4

45

Server Computer (HP Pro Leant DL380)

pcs

1

46

stainless steel sink scrub

pcs

1

47

የወለል ንጣፍ

በጥቅል

በጥቅል

48

የጣራ ታይልስ

በጥቅል

በጥቅል

49

ሴራሚክ

በጥቅል

በጥቅል

50

ቁርጥራጭ የጣራ ቆርቆሮ

በጥቅል

በጥቅል

 


Tender details

  • Deadline: 2026-04-28
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-04-29 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Betel Teaching General Hospital
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Apr 20, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T08:45:47.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders