አዋሽ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

 ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

1

ደሳለኝ ሰኢድ

ቀጨማ

ተበዳሪው

ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ህንፃ፣ ለአግሮ የሚውል ማሽነሪ እና እህል ፣ጥራጥሬ ለማበጠር፤ ለመለየት እና ለሌሎች አገልግሎት የሚሆን ማሽነሪ 

አዳማ

 

 

1445/2008

3000

66,692.847

12/9/18

4፡00-5፡00

ኒውካስትል የምግብ ዘይት ፋብሪካ ኢንተርፕራይዝ

ለምግብ ዘይት ፋብሪካ የሚያገለግል መጋዘን

አዳማ

 

 

1395

2500

45,883,500

12/9/18

5፡00-6፡00

ተበዳሪው

ለማኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚውል ህንፃ

ሞጆ

 

 

755/2012

6000

72,234,140

13/9/18

5፡00-6፡00

 ተበዳሪው

ለመኖሪያ ቤት G+2

አዳማ

ቦኩ

 

10745/2006

332.5

 17,141,015

12/9/18

8፡00-9፡00

2

ፍቃዱ ተሬሳ

መገናኛ 22

ተበዳሪው

ለመኖሪያ ቤት

ዱከም

 

 

OR009021404021

139

4,030,052

12/9/18

5፡00-6፡00

3

 ታደሰ መስፍን

ዋናው መ/ቤት

 የሺ ደምለው

ለመኖሪያ ቤት

 ባህርዳር

 

 

6717 ወይም AM001062806007

379.03

6,649,400

12/9/18

5፡00- 6፡00

4

ወርቁ አዲሱ

 ንፋስ መውጫ

 ክንድዬ ጥላሁን

ለመኖሪያ ቤት

 ንፋስ መውጫ

 

 

01//118/948/09

200

1,000,000

13/9/18

5፡00- 6፡00

ማሳሰቢያ፡

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ከላይ የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው አስያዥ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን ጊዜ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
  4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ሃገር ይከፍላል።
  7.  ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጹትን ንብረቶች በሚመለከት ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ እና ፕሮሲጀር መሰረት ለጨረታው አሸናፊ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  8. ለተጨማሪ መረጃ:- - ተጨማ ቅርንጫፍ 022-111-8302፤ መገናኛ 22 ቅርንጫፍ 011 667 3382 ዋናው መ/ቤት ቅርንጫፍ 011 618 3572፤ ንፋስ መውጫ ቅርንጫፍ 058 445-1826 ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557 0075/ 011 557 0135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

አዋሽ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-21
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-21 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Awash Bank Share Company
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T10:37:47.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders