ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር - 027/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

 

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

 

አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (በካ.ሜ)

1

መኮንን ዳበሳ

ተበዳሪው

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ

መኖሪያ ቤት

WMMLMQ 317/2011

172.55

300,000.00

11/09/2018 ዓ.ም 400-6:00 ሰዓት

2

ሽውሌ አበራ

 

አምበሳ አምዲሳ

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ

መጋዘን

 

WBIFLMQ366/11

212

350,000.00

 

11/09/2018 ዓ.ም 800-10:00 ሰዓት

3

ደበሳ ቦይዶ

 

ተበዳሪው

 

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ

መኖሪያ ቤት

WBIFLMQ300/11

210

300,000.00

 

12/09/2018 ዓ.ም 400-6:00 ሰዓት

4

ጥሩወርቅ ፈንታሁን

ቢትወደድ ደምስ

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ

ሆቴል

WBIFLMQ459/13

480

550,000.00

 

12/09/2018 ዓ.ም 800-10:00 ሰዓት

5

ሙሉነህ ገላና

ተበዳሪው

 

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ

መኖሪያ ቤት

GI/544/2002

 

200

300,000.00

 

13/09/2018 ዓ.ም 400-6:00 ሰዓት

6

ሙሉነህ ገላና

ግርማ ጭንድ

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ

መኖሪያ ቤት

A/M/L/M/G/002/89

 

200

300,000.00

13/09/2018 ዓ.ም 800-10:00 ሰዓት

7

ደርቡ ፈርጋሳ

ተበዳሪው

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ

መኖሪያ ቤት

BMQ/492/07

 

244

300,000.00

14/09/2018 ዓ.ም 400-6:00 ሰዓት

8

ጀላሉ ኑሩ

ተበዳሪው

ቆሴ

ቆሴ ከተማ ቀበሌ 01

የንግድ ቤት

079/2003

140.08

500,000.00

 

14/09/2018 ዓ.ም 800-10:00 ሰዓት

9

ወንዲፍራ ዳዲ

ዘመድ

ማስረሻ

አረርቲ

አረርቲ ከተማ ቀበሌ 01

መኖሪያ ቤት

531

203.52

500,000.00

 

12/09/2018 ዓ.ም 400-6:00 ሰዓት

10

አንበስ አለማየሁ

ተበዳሪው

አረርቲ

አረርቲ ከተማ ቀበሌ 01

መኖሪያ ቤት

መ/ል/ማ6085/90/36

123.3

1,400,000.00

12/09/2018 ዓ.ም 800-10:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ

1.ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ኢማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፣ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት።

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።

4. ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው።

5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 557 1685 ወይም 011 462 2032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-22
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-22 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T11:03:07.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders