ንብ ኢንተርናሽናስ ባንክ አ.ማ. ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን እና 2B+G+11 ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር - 028/18

ንብ ኢንተርናሽናስ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

 

አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (በካ.)

1

ኢኖክ /የተ/የግል ማህበር

ተበዳሪው

 

አራት ኪሎ

ፕሪሚዬም

አዳማ ከተማ፤

ጨፌ ቀበሌ

ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን

490/84

 

27,000

 

190,000,000.00

14/09/2018 .. 4፡00-6:00 ሰዓት

2

ጎዶሊያስ ትሬዲንግ /የተ/የግልማህበር

አስቻለው አለሙ

/ሀይማኖት

አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ /ከተማ፣ ወረዳ 1

2B+G+11 ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ

AA000020101860

 

376

158,486,011.67

 

14/09/2018 . 8:00-10:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ፦

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፤ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት።

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።

4. ሐራጁ የሚካሄደው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ነው።

5. በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ንብረት እስከ 50% እንዲሁም በተራ ቁጥር 2 ለተጠቀሰው ንብረት እስከ 40% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

6. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-22
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-22 16:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T11:25:31.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders