የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-06/2025/26)
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን፣ እና ባለ 3 እግር ባጃጆችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሠንጠረዥ 1 ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶች
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረቱ አስያዥ ስም |
የንብረቱ አይነት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው |
የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
||
|
ክልል |
ዞን/ክ/ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
ስፋት በ ካ.ሜ |
|||||||
|
1 |
ፔልካን ንግድ እየተየግ/ ማህበር |
ፔልካን ንግድ እየተየግ/ ማህበር |
መጋዘኞች |
ኦሮሚያ |
ሸገር |
ሱሉልታ |
SUL/9075/14
|
2600 ካ.ሜ
|
56.356.213.90 |
ኢጆ (09 11 04 51 94)
|
|
2 |
ሞገስ አሰፋ |
ሀሰን አብደላ |
የከብት ማደለቢያ |
ኦሮሚያ |
ምስ/ሸዋ/ቦስት |
ታዋ ሀራ ሜርቀሳ |
BLEWO/25-791/1639 |
20 ሄክታር |
6,302,769.45 |
ቶርባን ኦቦ (09 10 01 67 86)
|
|
3 |
ሞገስ አሰፋ |
ሞገስ አሰፋ |
የከብት ማደለቢያ |
ኦሮሚያ |
ምሰ/ሸዋ/ሞጆ |
ሉሜ ኩርማ ፋቶሌ |
BLE11/21/958/654 |
20000 ካ.ሜ
|
17,000,000.00 |
ቶርባን ኦቦ (09 10 01 67 86) |
|
4 |
መሀመድ ሳኒ |
ወደባንኩ ስም የዞረ) |
መጋዘን |
ኦሮሚያ |
ምዕ/አርሲ/ሻሸመኔ |
አዋሾ 01 ቀበሌ |
1319 |
1,052.25 ካ.ሜ |
5,601,803.97 |
ሻሸመኔ (09 12 45 04 96) |
|
5 |
ኤፍ. ኤች.ቢ.አግሮ ኢንዱስትሪ |
አልክቲል አሶሴሽን አግሮ ኢንዱስትሪ |
መጋዘኞች |
ኦሮሚያ |
ምዕ/አርሲ/ሻሸመኔ |
አዋሾ ቀበሌ 01 |
18054 |
1,100 ካ.ሜ |
5,193,036.23 |
ሻሸመኔ (09 12 45 04 96) |
|
6 |
የኋላሸት ይገዙ ሀብታሙ |
ባቢቻ አግሮ ፎረስተሪ |
መጋዘን |
ኦሮሚያ |
ምስ/ወለጋ/ነቀምቴ |
07 ቀበሌ |
1725/EMMLMN/09 |
6,000 ካ.ሜ |
8,857,823.69 |
ፊንፊኔ (09 13 47 14 39) |
|
7 |
መስፍን ታደሰ ሙለታ |
መስፍን ታደሰ ሙለታ |
ለሆቴል አገልግሎት የሚውል G+4 ዘመናዊ ህንጻ |
ኦሮሚያ |
ምእ/ወለጋ/ነጆ |
ነጆ 02 |
660/2006 |
709.04 ካ.ሜ |
52,282,500.12 |
ኦዳ (09 22 19 73 48) |
|
8 |
ቦካ ሁንዴሳ |
ቦካ ሁንዴሳ |
መጋዘን |
ኦሮሚያ |
ምዕ/ወለጋ/ መነሲቡ |
መንዲ |
MI/082/2010 |
500 ካ.ሜ |
2,553,719.00 |
አባ ነብሶ (09 22 19 77 97) |
|
9 |
አራርሶ ናገሮ ኢያና |
አራርሶ ናገሮ ኢያና |
የንግድ ቤት |
ኦሮሚያ |
ሆሮጉዱሩ ወለጋ ሻምቡ |
ሆሮ ቀበሌ 01 |
237/MMLM/04 2014 |
250 ካ.ሜ |
6,363,516.32 |
ሻምቡ (09 21 01 69 09) |
|
10 |
ማቲሚኖ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ማቲሚኖ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
መጋዘን |
ኦሮሚያ |
አዳማ |
በሬቻ ቀበሌ 11 |
OR01110909005 |
3634.53 ካ.ሜ |
19,524,156.52 |
ቀርሳ አቢይ (09 11 87 75 95) |
ሠረንጠረዥ 2 ባጃጆች
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረቱ አስያዥ ስም |
የንብረቱ አይነት |
የንብረቱ አይነት |
የተሸከርካሪው |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
|||
|
ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
ሻንሲ ቁጥር |
ሞዴለ |
የታርጋ ቁጥር |
||||||
|
1 |
መዲና መገርሳ |
መዲና መገርሳ |
ባጃጅ ፍሊክ ሞተር |
ሸገር |
መነ አቢቹ ክ/ከተማ ወደ ሱሉልታ አነን ሰላሌ የባንኩ መጋዘን |
MD9FP2B18L1275369 |
2020 |
ኦሮ 1-96937 |
85,000.00 |
ጊኒር 09 30 38 27 13 |
|
2 |
አሪያ አብዱልጀዋድ |
አሪያ አብዱልጀዋድ |
ባጃጅ ፍሊክ ሞተር |
ሸገር |
MD9FP2B11M1275005 |
2020 |
ኦሮ 1-95839 |
85,000.00 |
ጊኒር 09 30 38 27 13 |
|
|
3 |
ውብሸት ዳኘ |
ውብሸት ዳኘ |
ባጃጅ ፍሊክ ሞተር |
ሸገር |
MD9FP2B11M-1275127 |
2020 |
ኦሮ 1-96939 |
85,000.00 |
ጊኒር 09 30 38 27 13 |
|
|
4 |
ታምራት ብዙነህ |
ታምራት ብዙነህ |
ባጃጅ ፍሊክ ሞተር |
ሸገር |
MD9FP2B 11M1275203 |
2020 |
ኦሮ 1-99272 |
100,000.00 |
ጊኒር 09 30 38 27 13 |
|
|
5 |
ተስፋዬ ኪሮስ |
ተስፋዬ ኪሮስ |
ባጃጅ ፍሊክ ሞተር |
ሸገር |
MD9FP2B1111275041 |
2020 |
ኦሮ 1-95448 |
85,000.00 |
ጊኒር 09 30 38 27 13 |
|
|
6 |
ዳዊት ዳኘ |
ዳዊት ዳኘ |
ባጃጅ ፍሊክ ሞተር |
ሸገር |
MD9FP2B 11M1275125 |
2020 |
ኦሮ 1-96936 |
85,000.00 |
ጊኒር 09 30 38 27 13 |
|
|
7 |
ሙሃመድ አብዳ |
ሙሃመድ አብዳ |
ባጃጅ ፍሊክ ሞተር |
ሸገር |
MD9FP2B11L-1275036 |
2020 |
ኦሮ 1-96938 |
85,000.00 |
ጊኒር 09 30 38 27 13 |
|
|
8 |
አሪፍ መሀመድ |
አሪፍ መሀመድ |
ባጃጅ ፍሊክ ሞተር |
ሸገር |
MD9FP2B1AK1275969 |
2020 |
ኦሮ 1-94493 |
95,000.00 |
ሁንደኔ 09 30 38 27 13 |
|
የጨረታ መመሪያ
- የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሚያዝያ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀን እስከ ጨረታ መዝጊያ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ETB 1446500010001 የማይመለስ ብር 300.00 (ብር ሦስት መቶ) ግቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫፍ በመውሰድ መቀኘት ይችላሉ።
- ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሚያዝያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት ድረስ የተጨማሪ አሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ወይም የግብር ክፍያ ምዝገባ ሰርትፊኬት (TIN) ካርድ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ቦሌ መንገድ ራንን ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ።
- ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ከሚያዝያ 11 ቀን 2016 ዓ.ም አስከ ጨረታው መዝጊያ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ለተጫራቾች እስከ ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ የጨረታው መክፈቻ በዛው ዕለት በ 8፡30 ሰዓት ላይ ቦሌ መንገድ ራንግ ሪል እስቴት ህንጻ 7ኛ ፎቅ የፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ንብረት /ጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ፣ የግብር፣ የቦሎ እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም ክፍያዎችን ይከፍላል።
- ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች በሁሉም ላይ ተጨራች ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 5% ይከፍላሉ።
- ተጫራች በሚወዳደርባቸው በእያንዳንዱ ንብረት ላይ የመግዣ ዋጋውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በግልጽ መግለጽ ይጠበቅበታል። ምንም ያልተገለጸ ከሆነ ባንኩ ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጋር እንደቀረበ
- ለንብረቶቹ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።
- በጨረታ ሰነዱ ፎርም ላይ በቀረበው አማራጭ መሠረት ማካተት አለማካተቱን ታሳቢ ያደርጋል።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጢቃላይ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ እና ማንሳት ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ተጫራች የሽያጩን ገንዘብ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ራንግ ሀንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ
ስልክ ቁጥር፡- 011 557 6174 ፖ.ሳ.ቁ 16930 አዲስአበባ
የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ አ.ማ.
ማህበረሰቡን ማጎልበት፣ ህይወትን መለውጥ
Tender details
- Deadline: 2026-04-29
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-04-29 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
- Buyer address: Dembel City Center
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T11:52:10.000Z
- Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.