ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 011/2018

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የንብረቱ ዓይነት

የቦታው ስፋት

የንብረት የይዞታ ማረጋገጫ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ከተማ

 ቀበሌ

 የቤት ቁጥር

1

መኖሪያ ቤት ጂ+0

504

241449/2002

ጋምቤላ ከተማ

04

አዲስ

663,075.00

2

መኖሪያ ቤት ጂ+0

190

ከአገ/112504/12

አዴት ከተማ

01

አዲስ

1,47,417.00

3

መኖሪያ ቤት ጂ+0

656

28649/05

ጋምቤላ ከተማ 

05

አዲስ

5,440,260.00

4

መኖሪያ ቤት ጂ+2 (ያልተጠናቀቀ)

200

ወከ/በኩ/ክ/ከ/ማ1132/06

ወልቂጤ ከተማ፣ በኩር ክ ከተማ

01

አዲስ

6,810,509.00

5

መኖሪያ ቤት ጂ+2

72

ቦሌ 10/25/6/1/28878/00

አ.አ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ

10

አዲስ

11,616,516.00

6

መኖሪያ ቤት ጂ+0

206.325

2172/222

ሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ

01

አዲስ

4,047,570.00

7

መኖሪያ ቤት ጂ+0

200

WBIFL/9998/2014

ሆለታ ከተማ

ገልገል ኩዬ

አዲስ

2,252,594.00

8

መኖሪያ ቤት  ቢ+ጂ+1

330

AA00051105530

አዲስ አበባ

የካ ወረዳ 11

አዲስ

43,060,748.00

9

መኖሪያ ቤት ጂ+3

230

AA000051104797

 አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ

11

አዲስ

37,732,999.00

10

መኖሪያ ቤት ጂ+0

180

BH/1622/M.1125/2014

ቡሌ ሆራ ከተማ ቀበሌ B/Q

ቀበሌ  B/Q

አዲስ

2,367,141.00

11

መኖሪያ ቤት ጂ+0

140

17827

ሻሸመኔ ከተማ መልካ ስርባ ክ/ከተማ

አለሉ

አዲስ

3,037,102.23

12

መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም ስቲዲዮ)

26.44

ቦሌ10-1/53/6/15/1987/19303/110543/02

አዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ

10

አዲስ

2,083,442.00

13

መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም ባለ 1 መኝታ)

39.28

AA00001051262160428

አዲ አበባ ከተማ

 

አዲስ

3,338,708.00

14

መኖሪያ ቤት ጂ+0

200

237/98

 መተሐራ

ድሬ ጎቡ

አዲስ

1,329,245.15

15

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ለምግብ ዘይት ፋብሪካ

10000

0160/2011

አማራ ክልል ገንደውሃ  ከተማ

02

አዲስ

10,942,275.00

16

 ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል

5000

ኢፖልኮ/ጎን/ሊ/47/2012

አማራ ክልል ጎንደር ከተማ

20

አዲስ

28,681,501.00

17

መኖሪያ ቤት

168.25

0202/2011

 አማራ ፣ክልል፣ አዊ ዞን

ቀላጅ ከተማ፣ 01

አዲስ

600,000.00

18

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል (ያልተጠናቀቀ)

4790

ኢፓልኮ/ጎን/42/11

ጎንደር ከተማ

አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ

አዲስ

32,760,452.00

19

መኖሪያ ቤት (በጅምር ላይ ያለ መኖሪያ ቤት) G+2

250

ቦሌ 10/104/1/7/2093/51220/01

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ

ወረዳ10

አዲስ

44,252,830.17

20

መኖሪ ቤት (የአፈር ቤት )

150

18170/2015

ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ቡሬ ከተማ

1

አዲስ

1,061,040.00

21

መኖሪያ ቤት (ምድር ሆኖ በጀምር ላይ የሚገኝ) (L-shape)

200

SUI/1916/15

ኦሮሚያ ክ/ሸገር ከተማ ሱሱልታ ክ/ከተማ

ወረዳ Q/W

አዲስ

3,658,755.00

22

መኖሪያ ቤት ጂ+0

201.972

AM010011605026

እንጅባራ ከተማ

01

አዲስ

2,000,000.00

23

መኖሪያ ቤት (በኮንዲሚኒየም ባለ 1 መኝታ)

48.87

AA0000610074

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክክከተማ

10

አዲስ

2,632,133.00

24

መኖሪያ ቤት ጂ+1

175

AA000080112118

አዲስ አበባ

01

አዲስ

20,346,578.65

25

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ቤት

5000

ኢፓልኮ/ጎን/82/12

አማራ ክልል፣ ጎንደር ከተማ

20

አዲስ

29,212,988.00

 በመሆኑም፡-

  1. ንብረቶችን መጣት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፍል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ (የጨረታ ዋጋ ማቅረኛ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተገለጹት አድራሻዎች በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibirt Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር በስም በታሽገ ኤንቬሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ ሳይገለጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እታን በመጨመር የሚያወዳድር ይሆናል።
  5. ጨረታውን ላላሽነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጨረታው የግምገማ ውጤት ከተከናወነ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሽናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል።
  6.  በጨረታው አሽናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብደቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካለፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  7. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚሁ ቀን ጨረታው ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት በኋላ 9፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ባንኩ ንብረቶቹን በገዥው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል።
  9. ባንኩ ንብረቶቹን ሙሉ ለሙሉ በጥሬ ገንዘብ ከፍለው ለሚገዙ ተጫራቾች ቅድሚያ የሚሰጥ ሲሆን ንብረቶቹን በብድር ለመግዛት ለሚፈልጉ አሸናፊ ተጫራቾች ፖሊሲውን መሰረት አድርጎ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  10. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ማለትም፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ግብር፤ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብር ገዥው የጨረታው አሸናፊው/ ይከፍላል።
  11. ባንኩ ንብረቶቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  12. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 1024 ወይም 011 416 9757 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ሕብረት ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-07
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-05-07 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T11:54:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders