በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፍትሃብሄር ችሎት 500(አምስት መቶ) ካሬ ሜትር መሬት ላይ የተሰራው በ30 ቆርቆሮ ሉክ መኖሪያ ቤት እና 2 (ሁለት) ሰርቪስ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የአፈጻጸም ከሳሽ አቶ አሰፋ አበራ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ አበበ ጂፋር መካከል ያለውን አፈጻጸም አስመልክቶ የመኖሪያ ቤት 500(አምስት መቶ) ካሬ ሜትር መሬት ላይ የተሰራው በ30 ቆርቆሮ ሉክ መኖሪያ ቤት እና 2 (ሁለት) ሰርቪስ ቤት ያለው በሰበታ ክ/ከተማ ሜታ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ አዋሳኙም በምስራቅ መንገድ በምዕራብ አቶ ሁሴን በሰሜን አቶ ታምራት ተሰማ በደቡብ መንገድ የሚዋሰነው የካርታ ቁጥር ኦሮ00009231615003 ንብረቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ የሆነው የመነሻ ዋጋ ብር 285,670.46 (ሁለት መቶ ሰማኒያ አምስት ሺ ስድስት መቶ ሰባ ብር ከአርባ ስድስት ሳንቲም 46/100) በሆነ ከቀን 19/8/2018 ጀምሮ በአየር ላይ እስከ ቀን 19/9/2018 ቆይቶ በቀን 20/9/2018 በ3፡00 ሰአት ላይ ጀምሮ እስከ 6፡30 ሰአት በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሰው በአካል በጨረታው ቦታ በመቅረብ የጨረታ ማስያዣ ¼ ሲፒኦ አሲዛችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፍትሃብሄር ችሎት
Tender details
- Deadline: 2026-05-28
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-05-28 12:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Sheger City High Court
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T12:19:09.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.