ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር - 026/18
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐረጃ መነሻ ዋጋ በብር
|
የሐራጁ ቀንና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቀጥር |
የቦታ ስፋት (በካ ሜ) |
||||||
|
1 |
ኧፋት ዴየሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር |
ሳዓ የወተት ተዋፅዖ ኃ.የተ.የግል ማ. |
ካዛንቺስ
|
ሱሉልታ ከተማ
|
ዴየሪ ፋርም ህንፃና በግቢው ውስጥ የሚገኝ የወተት ማቀነባበሪያ እና መቆጣጠሪያ ማሽን |
WBIL/G2/000109/11
|
60,252
|
104,000,000.00
|
13/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
|
|
2 |
የሺ ገበየሁ
|
ተበዳሪዋ
|
ፒኮክ
|
አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 1 |
2B+G+9 የንግድ ህንፃ
|
AA000040100553
|
863 |
50,000,000.00 |
12/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
3 |
አምደ ገ/መስቀል |
ተበዳሪው
|
ጎፋ ማዞሪያ |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 |
G+1 የንግድ ህንፃ
|
AA000081104297
|
1150 |
9,500,000.00 |
12/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
4 |
አሸናፊ ካሳሁን |
አቻምየለሽ ገዛኸኝ |
ቢሾፍቱ |
ቢሾፍቱ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
መኖሪያ ቤት
|
BI/10086/07 |
160 |
3,000,000.00 |
17/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
5 |
አዳሙ በላይ |
ራሄል ጌታቸው |
ፍኖተ ሰላም |
ጃቢ ጠህናን ወረዳ፣ ጅጋ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
የንግድ ቤት
|
9460/12
|
1,200 |
983,000.00 |
12/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
6 |
መሰረት ሺፈራው |
ተበዳሪዋ
|
ፍኖተ ሰላም |
ጃቢ ጠህናን ወረዳ፣ ጅጋ ከተማ |
የንግድ ቤት
|
123/2001
|
308 |
1,800,000.00 |
12/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
7 |
አሰፋ አድማሱ |
ተበዳሪው |
ዳንግላ
|
ዳንግላ ከተማ፣ ቀበሌ 05 |
የንግድ ቤት
|
31/አ/029
|
200 |
1,100,000.00 |
13/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
8 |
መሳፍንት ይርጋ |
አባይነሽ ሰለሞን |
ባህር ዳር ገበያ |
ባህር ዳር ከተማ፣ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ |
መኖሪያ ቤት
|
25357/2001
|
250 |
3,500,000.00
|
14/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
9 |
ብሩክ ሰለሞን |
ተበዳሪው
|
ከዚራ ዓብይ |
ሐረር ከተማ፣ ሀኪም ወረዳ፣ ቀበሌ 17 |
G+1 መኖሪያ ቤት
|
15304-FB17-11-182
|
286 |
3,800,000.00
|
17/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
10 |
ባቾሬ አንዳርጌ
|
ገነት ባቾሬ
|
ሻሸመኔ
|
ሻሸመኔ ከተማ፣ አዋሾ ክ/ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
የንግድ ቤት
|
7229
|
390 |
1,800,000.00
|
17/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
- በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል። ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CP.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፣ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት::
3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙ ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል
4. ከተራ ቁጥር 1 እስከ 3 ለተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 07፤ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው።
5. በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው የመያዣ ንብረት በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።
6. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 557 1685 ወይም 011 462 2032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-05-25 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T12:52:44.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.