ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪ ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

በብር

 

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

 

ለስጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ//ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

ቀን

 

ሰዓት

 

1

አቶ አህመድ አብድሩፍ አልአሚን

ኢምፔሪያል

 

ለመኖሪያና ለድርጅት አገልግሎት የሚውል ሕንጻ (B+G+12) (ያልተጠናቀቀ)

በአዲስ አበባ ከተማ፣ቦሌ /ከተማ፣ ወረዳ 03

 

AA000060401394

658 .

714,591,754. 44

 

ግንቦት 11 ቀን 2018 .

 

4:00-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

የሐራጅ ደንቦች፣

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አማ ስም በማስራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2, አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል. በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

5. የሐራጁ አሸናፊ ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ  እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።

6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።

7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

8. ጨረታው በቡና ባንክ ኢማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።

9. የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መስፈርት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ያመቻቻል።

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውለው  መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-05-19 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T13:15:44.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders