የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
Description
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ.
የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ጨረታ ቁጥር 02/2018
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በቤት ቁጥር 361 በ6517 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውንና በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል። በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከኣክሲዮን ማህበሩ ፅ/ቤት በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የመጀመሪያ ዓመት ኪራይ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው:: ተጫራቾችየሚጫረቱበትን ዋጋ እና ደጋፊ ሰነዶችን በኤንቨሎፕ በማሸግ ከሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከ8፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8፡30 ይከፈታል።
አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ
አዲስ አበባ
011 663 9043/ 09 13 83 13 37
Tender details
- Deadline: 2026-04-28
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-04-28 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yenegew Sewu Education S.C
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T14:22:15.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.