ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቁጥር ሲባ/ህለዲ/ሐራጅ/027/2018

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም  

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበ ንብረት መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ /ወረዳ/የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

ፍቃዱ እና መስፍን የብረታ ብረት ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ፍቃዱ እና መስፍን የብረታ ብረት ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ኦዳ

ለመኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን

 

ሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ ገላን ቀበሌ

 

BMG/K/L/I/FM/2013

 

3000 ካሜ

 

63,172,717

 

12/9/2018

4:00-6:00

 

ለ2ኛ ጊዜ

 

ኤች ቢኤም ኮንስትራክሽን እቃዎች አቅራቢ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ኦዳ

ለመኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን

 

ሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ ገላን ቀበሌ

 

BMG/K/L/I//H-B.M.A/2013

 

3000 ካ.ሜ 

63,991,166.08

12/9/2018

8:00-10:00

 

ለ2ኛ ጊዜ

 

2

ዜና ታደሰ ዳኜ

አዜብ ሃ/ማሪያም ስዩም

አፍሪካ ጎዳና

መኖሪያ ቤት (የጋራ መኖሪያ 3 ወለል)

ሸገር ከተማ ኣስተዳደር ፉሪ ክ/ከተማጀሞ 2 የጋራ መኖሪያ ቤት ውስጥ

OR00007188339002010301

 

103.36 ካሜ

 

4,425,746

13/9/2018

4:30-5:30

 

ለመጀመሪያ

ጊዜ

 

ዜና ታደሰ ዳኜ

አፍሪካ ጎዳና

መኖሪያ ቤት

ሸገር ከተማ ኣስተዳደር ለገጣፎ ክ/ከተማ (CCD real state Block B ዉስጥ

ORO42030609017

 

357.35 ካ.ሜ

6,472,271.45

14/9/2018

4:30-5:30

 

ለመጀመሪያ

ጊዜ

 

የሐራጅ ደንቦች፤

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካል ከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።

2. በሐራጁ ሂዳት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኃላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል።

3. ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ ፤ ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ይሆናል።

6. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው አሸናፊው ጨረታውን ከአሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ ይከፍላል።

7. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. ለሐራጅ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።

10. ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ።

11. የጨረታ አሸናፊ ለሆነዉ ተጨራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት አስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

12.ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር (+251-11 557-6016), ፤ ኦዳ ቅርንጫፍ (011 557 1965) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ሲንቄ ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-22 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
  • Buyer address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T14:31:13.000Z
  • Buyer website: https://siinqeebank.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders