Property and building foreclosure
የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ስፋቱ 72 ካሬ የሆነ ቤቱ ያረፈበት ስፋት 60 ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
ኦሮሚያ ክልል
የፍርድ ባለ መብት አቶ ዳባ አብዲስ እና የፍርድ ባለ እዳ አቶ አክረም ሳሊህ መካከል ያለው ክርክር አስመልከቶ መኖሪያ ቤት ባለ አንድ ፎቅ በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ መልካ ገፈሳ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ አዋሳኙ በምስራቅ በምዕራብ በደቡብ አልማዝ አሰፋ፣አባቡ አደም በሰሜን በአፈጻጸም ተከሳሽ ቤቶች ተዋስኖ የሚገኘው የካርታ ቁጥር ሊዝ/lxaa/338/17583/02/በቀን 22/04/2012 የተሰጠው የፔርሴል ቁጥር 02/ የካርታ ሴሪ 0009850 የሆነ ላይ የሚገኝ የካርታ ስፋቱ 72 ካሬ የሆነው ቤቱ ያረፈበት ስፋት 60 ካሬ የሆነው የመነሻ 3,464,833.40 (አራት ሚሊዮን አራት መቶ ስልሳ አራት ሺህ ስምንት መቶ ሰላሳ ሶስት ብር ከአርባ ሳንቲም) የተደረገው በቀን 06/9/2018 3፡30 ሰዓት እስከ 6፡30 መሃል በጨረታ እንዲሸጥ በጋዜጣ እንዲታወጅ የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አዟል።
የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-05-14 12:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
- Published on: Addis Zemen (Apr 20, 2026)
- Posted at: 2026-04-21T08:36:30.000Z