Property and building foreclosure
የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ
በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ 5/2018 ዓ.ም ገጽ 33 በድጋሜ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የሐራጁ መነሻ ዋጋ ግምቱ 2,890,000 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠኛ ሽህ ብር) የሚለው ቀርቶ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች የሚሸጥ መሆኑን ተረድታችሁ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ሐራጁ የሚካሄደው ግንቦት 6/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡30 ሲሆን ተጫራቾች የግምቱን ¼ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በአማራ ባንክ አካውንት ቁጥር 9900011059086 በሆነ በሞዴል 85 በሲፒኦ በማስያዝ ቡሬ ከተማ ቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤት ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡
የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69df44bd0a538a5d26000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-05-14 12:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Burie Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (Apr 20, 2026)
- Posted at: 2026-04-21T10:11:22.000Z