Property and building foreclosure
በትግራይ ክልላዊ መንግስት መቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አፈ ከሳሽ - አቶ ዳኒኤል ፈዳይ
አፈ/ተከሳሽ-
1. ቄስ ጨለ ብርሃነ ለማ ኣድራሻ- መቀለ ከተማ ክ/ከተማ ሰሜን
2. ወ/ሮ ዕላት ሃ/ማርያም አድራሻ- መቀለ ከተማ ክ/ከተማ ሰሜን
መሃከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በሚመለከት በ1ኛ ተከሳሽ ቄስ ጨለ ብርሃነ ለማ ስም ተመዝግቦ የሚታወቅ በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ሰሜን ቀበሌ ኢንድስትሪ የሚገኝ ቤትና ቦታ አዋሳኙ
በምስራቅ መንገድ
በምዕራብ-008
በሰሜን- 011B
በደቡብ- 011
የሚዋሰን ስፋቱ 271 ካ/ሜትር የሆነ መነሻ ጨረታ ዋጋ 4,236,433.58 የሚጫረት ሰው ካለ ለቀን 03/09/2018 ዓ/ም ከጥዋት 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ቀን በዚሀ ቤትና ቦታ የሚገኝበት እንድትቀርቡና በጨረታ እንድታሳተፉ /እንድትጫረቱ / ጨረታ ኮሚቴ ደግሞ በዚህ ቀን 8፡00 ሰዓት የጨረታ ውጤት ወደ ችሎት እንድያቀርቡ ፍርድ ቤት አዘዋል።
ጨረታ ያሸነፈ ሰው ያሸነፈበት መጠን ገንዘብ 25% (ሃያ አምስት መቶኛ) ወድያውን በማስያዝ የቀረ 75% (ሰባ አምስት መቶኛ ደግሞ ጨረታ ከተካሄደበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚከፍል መሆኑ አውቆ በጨረታ ሊሳተፍና ሊጫረት እንደሚችል የመቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት አዘዋል።
ማሳሰቢያ፡- መረጃ ለማግኘት 09 13 83 13 84 መደወል ይችላሉ ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ በክ/ከተማ ሰሜን ቀበሌ ኢንድስትሪ
በትግራይ ክልላዊ መንግስት መቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-11
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-05-11 12:30
- Region: Tigray
- Publishing entity: Mekelle City High Court
- Published on: Addis Zemen (Apr 21, 2026)
- Posted at: 2026-04-21T11:12:53.000Z