ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ወዲ/200/26
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት |
የንብረቱ አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ከተማ |
ክ/ከ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||||||||
|
1 |
አቶ ፀደቀ ደስታ ገነሞ |
ሆሳዕና |
አቶ ፀደቀ ደስታ ገነሞ |
ሆሳዕና |
ሰችዱና |
አራዳ |
675/77 |
160 ካ.ሜ |
ለድርጅት |
795,422.88 |
25/9/2018 ዓ.ም |
4:00-6:00 |
ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ |
|
2 |
አቶ ፀደቀ ደስታ ገነሞ |
ሆመቾ |
ጊቤ |
ሆዳዬ |
050 |
11,620 ካ.ሜ |
የቡና እርሻ |
5,535,343.52 |
25/9/2018 ዓ.ም |
8:00-10:00 |
ዳሸን ባንክ ሆሳዕና ቅርንጫፍ |
||
ማሳሰቢያ፡-
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም ከፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሸን ባንክ አማ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች ይካሄዳል።
3. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግሠት የሚከፈለው ግብር ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
5. የጨረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውሰጥ አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. የቡና እርሻውን መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30-3፡00 ሰዓት ዳሸን ባንከ ሆሳዕና ቅርንጫፍ በመገኘት በዕለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን የሚሸጠውን የቡና እርሻ መጎብኘት ይችላሉ።
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 180 3006 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሽን ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-06-02
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-02 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 21, 2026
- Posted at: 2026-04-21T11:19:31.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.