Property and building foreclosure

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት አቶ ታሪኩ ጋሹ እና በፍ/ባለ እዳ አዝመራው አንዷለም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የፍርድ ባለእዳው ንብረት የሆነውን በቁጭ ከተማ ቀበሌ 01 በምሥራቅ ደሴ አባተ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በስሜን ዘለቀ አንለይ እንዲሁም በደቡብ ዝናሽ መለሰ ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር የሆነው የግምቱ መነሻ ዋጋ 984,349 (ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አራት ሺህ ሶስት መቶ አርባ ዘጠኝ ብር) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ግንቦት 12/2018 ዓ.ም ከ2፡30 እስከ 6፡30 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለእዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጩ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ ¼ ኛውን በምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሞዴል 85 የሚያስይዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-20
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-05-20 12:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
  • Published on: Be'kur (Apr 20, 2026)
  • Posted at: 2026-04-21T12:09:02.000Z
← Back to all tenders