የምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አላቂ እና ቋሚ የስልጠና እና የቢሮ ዕቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2018

የምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018ዓ.ም ለስልጠና አገልግሎት የሚውል ግብዓት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አላቂ እና ቋሚ የስልጠና እና የቢሮ ዕቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት፡-

የሎት ቁጥር

የግዥው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ሎት 1

የፅህፈት አላቂ ዕቃዎች

20,000.00

ሎት 2

የፅዳት አላቂ ዕቃዎች

30,000.00

ሎት 3

የደንብ ልብስ አላቂ ዕቃዎች

22,000.00

ሎት 4

የኮንስትራክሽን አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

10,000.00

ሎት 5

ቢዩልዲንግ ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

20,000.00

ሎት 6

የቴክስታይል ጋርመንትና የሌዘር አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

50,000.00

ሎት 7

የአውቶሞቲቭ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

25,000.00

ሎት 8

የአይሲቲ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

50,000.00

ሎት 9

የእንጨት ስራ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

25,000.00

ሎት 10

ከተማ ግብርና አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

30,000.00

ሎት 11

ማኑፋክቸሪንግ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

25,000.00

ሎት 12

የፀጉር ስራ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

20,000.00

ሎት 13

የፈርኒቸር ቋሚ ዕቃዎች

25,000.00

ሎት 14

የስፖርት አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች

20,000.00

 

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የሆነ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈሉበትን፣ በአቅራቢነት ዝርዝር መመዝገባቸውን እና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚገልፅ ማስረጃዎቻቸውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ግዥ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በስራ ሰዓት በመቅረብ እያንዳንዱን ሎት በተናጠል የማይመለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ዋጋ የሚሰጡት ኮሌጁ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ብቻ ሲሆን በራሳቸው ሰነድ ዋጋ ሞልቶ የሚያቀርብ ተጫራች ድርጅት ሰነዱ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ለሚፈጠረው ችግር ተጠያቂነቱ ባለቤቱ ይወስዳል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ በየሎቱ በተጠየቀው መሠረት በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ምሥራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጁ /Misrak Polytechnic College/ በሚለው ስም ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በመፈረም የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም በየገፁ በማድረግና የሚወዳደሩበትን የተጠላው የሃድ ላይ ብቻ በግልፅ በቃኝን ስታ ለየብቻው እንደየሎታቸው ኦርጅናል እና ኮፒ በማድረግ በፖስታዎቹ ላይ የሚጫረቱባቸውን የጨረታ ዓይነት በመሙላት የአስተዳደር ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅታችሁ መሳተፍ የምትፈልጉ ከጥቃቅንና አነስተኛ ጽ/ቤት በኮሌጁ ስም በቅርብ ጊዜ የተፃፈ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች በየንግድ ዘርፋቸው ብቻ መጫረት ይኖርባቸዋል፡፡ ከንግድ ዘርፋቸው ውጪ የሚጫረቱ ድርጅቶች ኮሌጁ አያወዳድርም ለሚጫረቱት እያንዳንዱ ነጠላ ዕቃ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡ ሎት 1፣2፤3 እና 14 ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ ከሦስት ቀን በፊት ጀምሮ ናሙናውን ጨረታው እስከ የሚዘጋበት ዕለት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በኮሌጁ የሚዘጋጅ ናሙና ሲኖር በግልፅ ቦታ የሚታይ ሲሆን ሌሎች በዕቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት የሚወዳደሩ ናቸው፡፡
  8. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታ ቡድን አባላት እና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ በ4፡30 ሰዓት ግዥ ዳይሬክቶሬት የአስተዳደር ሕንፃ ሦስተኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል።
  9. የጨረታ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከሚከፈትበት ዕለት ጀምሮ 60 ቀን ይሆናል።
  10. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ 22 ማዞሪያ ከትራፊክ ጽ/ቤት ወደ እንግሊዝ ኤምባሲ በሚወስደው መንገድ ከአስፋልቱ 500 ሰዓት ሜትር ገባ ብሎ ከአዲስ ኮሌጅ ፊት ለፊት ወይም ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ 22 ማዞሪያ በሚወስደው  መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።

ስልክ ቁጥር  0116-18-09-14/0116-18-19-49/0116-18-08-01/ 0913-98-29-52/0948001301

የምስራቅ  ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-04 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mesrak Poli Technique College
  • Buyer address: እንግሊዝ ኢምባሲ ጫፍ ወደ 22 በሚወስደዉ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ አዲስ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከመንገድ በታች ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published: Apr 22, 2026
  • Posted at: 2026-04-22T07:29:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders