የኢትዮጵያ ፖስታ ያገለገሉ የቴክኖሎጂ ዕቃዎች እና የተለያዩ ብረታብረቶች እና ቆርቆሮዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 14/2018 ዓ.ም

የአገለገሉ የቴክኖሎጂ ዕቃዎች እና የተለያዩ ብረታብረቶች እና ቆርቆሮዎች ሽያጭ 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የጨረታው አይነት

የዕቃው መለያ

የሲፒኦ መጠን

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

1

ፎቶ ኮፒ ማሽን

Ricoh Aticio 2035

50,000,00

ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም

2

የወረቀት ማባዣ ማሽን

 

3

የብረት መቁረጫ

 

4

የብረት መብሻ

 

5

የቧንቧ ጥርስ ማውጫ መወጠሪያ

 

6

የብረት ማጠፊያ

 

7

አገልግሎት የማይሰጡ ብረታ ብረቶችና ቆርቆሮዎች

 

 

 

8

መልቲ ግራፊክ የህትመት ማሽን

4610

9

የፊልም ካሜራ ማሽን

 

በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማስረጃውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል በድርጅቱ ገንዘብ ቤት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ግዥ ክፍል 2ኛ ፎቅ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ፋይናንሻል ኘሮፖዛል በማቅረብ በጨረታ ሠነዱ ላይ በዝርዝርበተገለፀው መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ እስከ ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒዮ (CPO/ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር በማሠራት የጨረታው ኤንቨሎኘ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 5 ቀን 2018 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል።ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉየመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 11 73 00 62 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

CPO/ ሲያሠሩ ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በማለት ያሠሩ

የኢትዮጵያ ፖስታ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-13
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-05-13 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopost
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Apr 22, 2026
  • Posted at: 2026-04-22T08:56:25.000Z
  • Buyer website: https://ethio.post/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders