በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ሀዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርከሪዎች ይህ “ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ፡-

በግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በ26/08/2018 ዓ.ም ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡት ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎችን ለመጫረት የሚፈልግ ተጫራች።

  1. ማንኛውም እድሜው ከ18 አመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ ዲጅታል ብሔራዊ መታወቀያ ያለው።
  2. ጨረታ የቀረበው ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ ሲሆን የሚገኘው ድሬዳዋ ሙዲአነኖ ግቢ በሚገኘው ተሸከርካሪ መጋዘን ውስጥ ነው።
  3. የተሽከረካሪው አስመጪ ወይም ባለቤትና ቤተሰብ የሆነ ሰው በጨረታ መሳተፍ አይችልም፣፣
  4. በጨረታው ሰነድ ላይ በተገለጸው መስፈርት መሰረት ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ድሬዳዋ ጉምረክ ኮሚሽን ገቢ አሰባሰብ እና ዋስትና አያያዝ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ ዘወትር በስራ ሰአት ከሰኞ 16/08/2018 ጀምሮ እስከ አርብ ከጠዋቱ 1:30 አስከ ቀኑ12 ሰአት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2 ሰአት እስከ 6 ሰአት ድረስ በመቅረብ ብር 100 በመክፈል ሰነዱን በመግዛት ተሸከርካሪው በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል።
  5. ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪውን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
  6. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ድሬዳዋ ሙዲአነኖ የሚገኘው ግቢ ውስጥ ነው።
  7. ተጫራቾች ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪው የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት ያለውን ዋጋ መሆን አለበት።
  8. ተጫራቾቸ ተሽከርካሪውን በመግዛት ለጨረታው ዋስትና “ማስከበሪያ 5% በንግድ ባንክ የተረጋገm (CPO) በድሬዳዋ ጉምረክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም “ማሰራት ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በዕለቱ በፖስታ ውስጥ በማሸገ ከጠዋቱ 2፡00 አስከ 3:45 ድረስ በድሬዳዋ ሙድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን “ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  10. ጨረታው ከጠዋቱ 3፡50 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩክ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል።
  11. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናሬ ተጫራቾች ደገሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  12. የጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን ተሽከርካሪ አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሱት 5 ተከታታይ የስራ ቀናቶቸ ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድን ተሸከርካረውን መረከብ ይኖርበታል።
  13. ከላይ በተራ ቁጥር 12 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ከፍያውን ፈጽሞ ተሸከርካሪውን ያልተረከበ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ባለስልጣኑ መ/ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል።
  14. የጉምሩክ ኮሚሽን ድ/ዳ/ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 15 46 09 70 (09 12 88 57 46) መደወል ይቻላል።

በጉምሩክ ኮሚሽን  የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-04
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-05-04 09:50
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Ministry of Customs Diredawa Branch Bureau
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Apr 24, 2026
  • Posted at: 2026-04-24T07:17:57.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders