Vehicle and machinery sale

ወለል ልማት ማኅበር/ አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ለጥቂት ጊዜያት ያገለገሉት ሁለት ሞተር ሳይከሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ወለል ልማት ማኅበር/ አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ለጥቂት ጊዜያት ያገለገሉት ሁለት ሞተር ሳይከሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ሰው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 600 ስድስት መቶ በመግዛት በሰነዱ ላይ የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰነዱን ከገዙበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛዉ ቀን ሰባት (7፡00) ሰዓት/ድረስ ሰነዱን በማስገባት በጨረታው በዕለቱ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ አ.አ አራዳ ክ/ከ ሱማሌ ተራ ከግሎባል ኢንሹራንስ ሕንፃ በታችኛው ቅያሽ 20 ሜትር ገባ ብሎ በትራስፎረ ፊት ለፊት ባለው ግቢ ደርጅቱ ጽ/ቤት ግቢ

ስልክ ቁጥር፡ 0960172717/0913785152 ወይም 0980492349

ወለል ልማት ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Bid closing time: 13:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛዉ ቀን ሰባት (7፡00) ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-14 14:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛዉ ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Welel Development Association
  • Bid document price: 600.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 03, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T06:53:48.000Z
← Back to all tenders