Vehicle and machinery sale

የዲዝል ጀኔሬቴር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ ቲክስ ኮንስትራክሽን እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አረብ ኮንስትራክሽን መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም መነሻ ሆኖ ዲዝል ጀኔሬቴር ብዛት 1 ብራንድ JCB ሞዴል G115QX መነሻ ዋጋው ግምቱ ቫትን ጨምሮ 975,000 ( ዘጠኝ መቶ ሰባ አምስት ሺህ ብር ) ሲሆን በሐራጅ የሚሸጠው ጀኔሬተር በጌዴኦ ዞን ገደብ ከተማ ባረዳ ቀበሌ ላክቻ ተብሎ የሚጠራበት ቦታ የሚገኝ መሆኑን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 975,000 (ዘጠኝ መቶ ሰባ አምስት ሺህ ብር) በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መጫረት የሚፈልግ ተጫራች በግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ቀርቦ መጫረት የሚችል መሆኑን እንድያውቁ ፍ/ቤቱ አዟል።

በደ/ኢት/ክል/መን/ጌ/ዞን ከፍ/ፍርድ ቤት

 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-13
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid opening: 2026-05-13 10:30
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: ደ/ኢት/ክል/መን/ጌ/ዞን ከፍ/ፍርድ ቤት
  • Published on: Addis Zemen (Apr 24, 2026)
  • Posted at: 2026-04-24T08:01:26.000Z
← Back to all tenders