በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ አስተዳደር መምሪያ ለመኖሪያ፣ ለንግድ(ሆቴል) አገልግሎት የሚውል መሬት አዘጋጅቶ በሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ አስተዳደር መምሪያ ለመኖሪያ፣ለንግድ(ሆቴል) አገልግሎት የሚውል መሬት አዘጋጅቶ በሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።
በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ተጫራቾች በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዲላ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ የማይመለስ ለመኖሪያ 300 (ሶስት መቶ ብር) እና ለንግድ 400(አራት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በተጨማሪም የጨረታው ሳጥን ላይ የጨረታውን ሰነድ የማስገባት ሂደት በ10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ተጠናቆ በ11፡00 ሰዓት ታዛቢዎች ባሉበት ታሸጎ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዲላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ል/መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-04-30
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-01 09:00
- Bid opening (note): በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Dilla City Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published: Apr 18, 2026
- Posted at: 2026-04-25T08:02:49.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.