የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ8ኛ ዙር 40/60 እና 2ኛ ዙር የካፒታል ፕሮጀክት ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት አሸናፊዎች ዝርዝር

★ Featured

Description

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

ADDIS ABABA HOUSING DEVELOPMENT CORPORATION

የ8ኛው ዙር የ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የተገነቡ እና በ2ኛው ዙር በካፒታል ፕሮጀከት የተገነቡ ንግድ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ግልፅ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም በጨረታው የተሳተፉ ተጫራቾች የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር (ከ1ኛ-3ኛ ደረጃ የወጡ ተወዳዳሪዎች) እንደሚከተለው ቀርቧል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

8ኛ ዙር 40/60 እና 2ኛ ዙር የካፒታል ፕሮጀክት ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት አሸናፊዎች ዝርዝር


Tender details

  • Deadline: 2026-05-15
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): N/A
  • Bid opening: 2026-05-15 17:00
  • Bid opening (note): N/A
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Land and Development Administration Bureau
  • Published: Apr 25, 2026
  • Posted at: 2026-04-27T06:28:06.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders