ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ 

ለሐራጅ የቀረበው  ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

 ከተማ

 ወረዳ/ ክ/ከተማ

ቀበሌ

1

አዶሊያን ህትመት እና ማስታወቂያ  

አቶ ሀብታሙ ቦርሶማ

አብይ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ኣአ

 

ቂርቆስ

05

AA000040501092

 

293.00

 

4,000,000 (አራት ሚሊዮን )

 

ግንቦት 26/2018

 

4:00-6:00

 

  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አብይ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09 17 66 88 13/ 09 11 35 23 33 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-03 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 26, 2026
  • Posted at: 2026-04-27T08:37:09.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders