ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

 የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ 

ለሐራጅ የቀረበው  ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

 

ከተማ

 ወረዳ/ ክ/ከተማ

ቀበሌ

1

ወንድዬ ሺፈሬ   

ንጉስ መኮንን  

መኮይ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

መኮይ

 

 

01

1416/09

 

190

 

882,363.54 (ስምንት መቶ ሰማኒያ ሁለት ሺህ ሦስት ከ54/100)

ሰኔ 3/2018

 

4:00-5:00

 

 

  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ መኮይ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ መኮይ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09 19 03 04 93/ 09 11 35 23 33 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-10
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-06-10 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 26, 2026
  • Posted at: 2026-04-27T08:39:33.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders