ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዲ/ሐራጅ 03 2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ.

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

 የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ አበረ

እጅጉ አሰሜ

ተበዳሪ

 

ቦሌ 18

የመኖሪያ ቤት G+2+ቴራስ

 

በአዲስ አበባ ከተማ፣ በየካ ክ/ከተማ ፣ ወረዳ 13፣ አያት ቲኤንቲ ኮንስትራክሽን  ትሬዲንግ ሥራ(ኢንተርናሽናል ክቡር ደመና ቤተ-ክርስቲያን) አካባቢ

A000051306227

487ካ.ሜ.

 

43,725,634.51

 

ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም

 

4፡00-5፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

የንግድ ቤት G+5 (በግንባታ ላይ ያለ)

 በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ፣ ሲኤምሲ አካባቢ ጊፍት ሪል እስቴት አቅራቢያ

የካሊዝ213/185264/07

 

 

326 ካ.ሜ

15,608,120.37

 

ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም

4፡00-5፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

አቶ ታምራት ፀጋዬ ኃ/ማርያም

ተበዳሪ

 

ይርጋጨፌ

 

የመኖሪያ ቤት

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ፣ ጊዲኦ ዞን፣ ዲላ ከተማ፣ ሀሮርሳ ቀበሌ የሚገኝ

1744/2014

397.5 ካ.ሜ

 

1,882,715.77

 

ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም

4፡00-5፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

3

አቶ ብርሀኑ መገናኛ ከበደ

ወ/ሮ ትነበብ ባድማው ታመነ

ሺንዳ

የመኖሪያ ቤት

ሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ስታዲየም አካባቢ የሚገኝ  

ሽማ/805መ/11

250 ካ.ሜ

 

1,755,621.97

 

ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም

4፡00-5:00

ለሁለተኛ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች፣

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኤ.) ብቻ በቡና ባንክ ኤማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
  5. የሐራጁ አሸናፊ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።
  6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
  7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሊደርሰው ብቻ ነው።
  8. ጨረታው በተራቁጥር 1 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ሲሆን፤ በተራ ቁጥር 2 እና 3 ለተገለጹት ንብረቶቹ በሚገኙበት የቡና ባንክ አማ ቅርንጫፎች የሚካሄድ ይሆናል።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-128-3609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አቢሲንያ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-29 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 26, 2026
  • Posted at: 2026-04-27T09:15:34.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders