Property and building foreclosure
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Property and building foreclosureHouse and Building SaleSales, Disposals and Foreclosure
Addis Ababa
Description
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
||||||||||
|
1 |
አቶ ናትናኤል ጳውሎስ |
አቶ ናትናኤል ጳውሎስ |
ሀዋሳ ቅርንጫፍ |
ቤት
|
ሀዋሳ |
ቱላ |
ዳቶ |
131 |
247.52 |
4,000,000( አራት ሚሊዮን ) ብር |
ግንቦት 26/2018
|
4:00-6:00
|
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 16 55 31 21 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-03 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Apr 26, 2026)
- Posted at: 2026-04-27T10:05:09.000Z