ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው ንብረት አይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታው ቀን ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

ጨረታው የወጣው

ከተማ ክ/ከ ወረዳ ቀበሌ

የባሌትነት መረጋገጫ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ

1

ዥማር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ህንጻ ከነ ማሽኖች

ሆራ

ኦሮሚያ ክልል፣ሰሜን ሽዋ ዞን፣ ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01

315/1209/2000

 

5,000 ካሜ

 

69,379,930.74

በግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00_4፡00 በዋና መ/ቤት

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

ዲ እና ቲ ጠቅላላላኪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ወ/ሮ እታፈራሁ ጥላሁን እዉነቱ

የመኖሪያ ህንጻ (G+2)

ሀላል

 

ሽገር ከተማ፣ ገላን ክ/ከተማ፤ሲዳ አዋሽ ወረዳ

OR030038201015

 

141.05 ካሜ

 

7,270,611.02

 

በግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡00_5፡00 በዋና መ/ቤት

በድጋሚ

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የተሽከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር፣ የሞተር ቁጥር እና የሻንሺ ቁጥር

የጨረታ መነሻ

ዋጋ

የጨረታ ቀንና ሰዓት

 

ጨረታው

የወጣው

 

የመኪና ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

የሰሌዳ ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

1

አቶ ይድነቃቸዉ ተሰማ ወልደማርያም

ተበዳሪው

ህንድ-ሱዙኪ ዲዛይር

 

አዲስ አበባ ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ቅጥር ግቢ ውስጥ

አአ03-B79598

 

2022

 

MBHCZF63 S00335952

 

K12MP 4350817

 

3,020,000.00

 

ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3:30-4:30 ሰዓት በዋና መ/ቤት

በድጋሚ

 

                         

የሐራጅ ደምቦች

1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲፒአ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ አምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።

3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪሰይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።

4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።

5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ማናቸውም ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከአዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።

8. ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተራ ቁ.1 በ 011 661-9801 ኦሮሚያ ባንክ ሆራ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 2 በ 011 273 3426/3362 ኦሮሚያ ባንክ ሀላል ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ 3 011-667-2724 ኦሮሚያ ባንክ ቡርቃ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 26, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders