ወጋገን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ወጋገን ባንክ አ.ማ
ቁጥር፥ ወገን 020/2017
ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፣ 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረሁትን የመያዛ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አድርሻ |
የቦታ ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የንብረቱ አይነት/የይዞታው አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||||
|
ከተማ/ ክልል |
ክ/ከተማ/ ከተማ/ዞን |
ወረዳ/ ቀበሌ |
|||||||||||
|
1 |
ህይወት ተስፋይ |
ንጉስ ገ/እግዚአብሄር |
ዉሃ ልማት
|
አዲስ አበባ |
የካ |
05
|
283 ካ/ሜትር |
የካ/254 636/13
|
ቅይጥ አገልግሎት (G+4) |
41,305,062.21 |
ግንቦት 18/2018 ዓ.ም |
ከጧቱ 3፡00-6:00 ሰዓት ድረስ |
|
|
2 |
ጌትነት አለማየሁ |
ጌትነት አለማየሁ
|
አባይ ማዶ
|
አማራ ክልል |
ባህርዳር
|
ዳግማዊ ምኒሊክ |
280 ካ/ሜትር
|
ዳ/ም/ክ/ከ/2202/2014
|
መኖሪያ ቤት
|
6,059,022.52
|
|
||
|
3 |
ራማር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
እነ ብስራት በቁጥር 2 ሰዎች |
ኬፕቨርዲ
|
ትግራይ
|
ዓዲግራት |
02
|
11,964.27 ካ/ሜትር |
2352/5131/2016
|
ስቶር
|
98,147,626.50
|
|
||
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አድርሻ |
የቦታ ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የይዞታው አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||||
|
ከተማ/ ክልል |
ክ/ከተማ/ ከተማ/ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
|||||||||||
|
1 |
ገ/ትንሳኤ ገ/እግዚኣብሄር
|
ገ/ትንሳኤ ገ/እግዚኣብሄር
|
ገርጂ |
ትግራይ
|
ማእከላዊ ዞን
|
ዓድዋ
|
2,415 ካ/ሜትር
|
19/6/201
|
የንግድ ህንጻ (B+G+7) ግንባታው 71/100 የተጠናቀቀ
|
198,569,851.09
|
ግንቦት 18/2018 ዓ.ም |
ከጧቱ 3፡00-6:00 ሰዓት ድረስ |
|
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ የሀራጅ ጨረታ ዝርዝር
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ንብረት አስያዥ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የተሽከርካሪ ዓይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ /ሴሪያል ቁጥር |
የሞተር ቁጥር
|
ዘመን |
የነዳጅ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚከናወንበት |
|
|
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||||||
|
1 |
ፊልሞን መሃሪ ረዳ |
ተበዳሪው |
ጌሾ ትራ
|
አዉቶሞቢል (BYD) |
አአ-02-C67071 |
LGXC74C43R0338121 |
BDY476ZQCM 24013856 |
2024 |
ሃይብሪድ |
5,000,000.00
|
ግንቦት 03/2018 ዓ.ም |
ከጧቱ 3፡00-6:00 ሰዓት |
|
2 |
አብርሃ ገ/ክርስቶስ |
ተበዳሪው |
አያት አደባባይ |
አዉቶሞቢል (ቱክሰን) |
አአ-02-C14804 |
TMAJB8 1B3NJ4 6525
|
G4FP- MZ152303
|
2021 |
ቤንዚን |
2,020,000.00 |
||
ማሳሰብያ
1.ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በወጋገን ባንክ ኢማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ::
2 የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል::
3. በጨረታው አሸናፊ ለሆነ! የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል::
4. የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፣ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለእያንዳንዱ ንብረት የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው:: ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል:
5 በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል::
6. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል
7. ጨረታው የሚካሄደው በመጀመሪያው ሰንጠረዥ ተ.ቁ.1 ላይ የሚገኘው ንብረት እና በ3ኛ ሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩት ተሽከርካሪዎች በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት 13ኛ ፎቅ ባለው የመሰብሰብያ አዳራሽ፣ በተ ቁ.2 እና 3 ላይ የሚገኙት እንደየቅደም ተከተላቸዉ በባንኩ የባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት እና ዓዲግራት ቅርንጫፍ የሚካሄድ ሲሆን እንዲሁም በሁለተኛው ሰንጠረዥ ላይ የሚገኘው ንብረት በባንኩ ዓድዋ ቅርንጫፍ የሚካሄድ ይሆናል::
8. ለሀራጅ ጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ ከ7 የሥራ ቀናት በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል::
9.ተበዳሪው ንብረት አስያዥ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ተበዳሪው ንብረት አስያዥ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል:: ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው:
10 ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል::
11. ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ ኢማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ የባንኩ መቐለ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፡ 034-241-5185/ 034-241-5186 የባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት፡ 058-3209-667/058-3206-119፡ የሽሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፡ 034-244-3685/ 034-244-4248 እና የዓድዋ ቅርንጫፍ፡ 034-771-4046/ 034-771-4043
12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::
ወጋገን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-05-26
- Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 26, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.