ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 011/2018
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የንብረቱ ዓይነት |
የቦታው ስፋት |
የንብረት የይዞታ ማረጋገጫ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የቤት ቁጥር |
|||||
|
1 |
መኖሪያ ቤት ጂ+0 |
504 |
241449/2002 |
ጋምቤላ ከተማ |
04 |
አዲስ |
663,075.00 |
|
2 |
መኖሪያ ቤት ጂ+0 |
190 |
ከአገ/112504/12 |
አዴት ከተማ |
01 |
አዲስ |
1,47,417.00 |
|
3 |
መኖሪያ ቤት ጂ+0 |
656 |
28649/05 |
ጋምቤላ ከተማ |
05 |
አዲስ |
5,440,260.00 |
|
4 |
መኖሪያ ቤት ጂ+2 (ያልተጠናቀቀ) |
200 |
ወከ/በኩ/ክ/ከ/ማ1132/06 |
ወልቂጤ ከተማ፣ በኩር ክ ከተማ |
01 |
አዲስ |
6,810,509.00 |
|
5 |
መኖሪያ ቤት ጂ+2 |
72 |
ቦሌ 10/25/6/1/28878/00 |
አ.አ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ |
10 |
አዲስ |
11,616,516.00 |
|
6 |
መኖሪያ ቤት ጂ+0 |
206.325 |
2172/222 |
ሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ |
01 |
አዲስ |
4,047,570.00 |
|
7 |
መኖሪያ ቤት ጂ+0 |
200 |
WBIFL/9998/2014 |
ሆለታ ከተማ |
ገልገል ኩዬ |
አዲስ |
2,252,594.00 |
|
8 |
መኖሪያ ቤት ቢ+ጂ+1 |
330 |
AA00051105530 |
አዲስ አበባ |
የካ ወረዳ 11 |
አዲስ |
43,060,748.00 |
|
9 |
መኖሪያ ቤት ጂ+3 |
230 |
AA000051104797 |
አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ |
11 |
አዲስ |
37,732,999.00 |
|
10 |
መኖሪያ ቤት ጂ+0 |
180 |
BH/1622/M.1125/2014 |
ቡሌ ሆራ ከተማ ቀበሌ B/Q |
ቀበሌ B/Q |
አዲስ |
2,367,141.00 |
|
11 |
መኖሪያ ቤት ጂ+0 |
140 |
17827 |
ሻሸመኔ ከተማ መልካ ስርባ ክ/ከተማ |
አለሉ |
አዲስ |
3,037,102.23 |
|
12 |
መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም ስቲዲዮ) |
26.44 |
ቦሌ10-1/53/6/15/1987/19303/110543/02 |
አዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ |
10 |
አዲስ |
2,083,442.00 |
|
13 |
መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም ባለ 1 መኝታ) |
39.28 |
AA00001051262160428 |
አዲ አበባ ከተማ |
|
አዲስ |
3,338,708.00 |
|
14 |
መኖሪያ ቤት ጂ+0 |
200 |
237/98 |
መተሐራ |
ድሬ ጎቡ |
አዲስ |
1,329,245.15 |
|
15 |
ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ለምግብ ዘይት ፋብሪካ |
10000 |
0160/2011 |
አማራ ክልል ገንደውሃ ከተማ |
02 |
አዲስ |
10,942,275.00 |
|
16 |
ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል |
5000 |
ኢፖልኮ/ጎን/ሊ/47/2012 |
አማራ ክልል ጎንደር ከተማ |
20 |
አዲስ |
28,681,501.00 |
|
17 |
መኖሪያ ቤት |
168.25 |
0202/2011 |
አማራ ፣ክልል፣ አዊ ዞን |
ቀላጅ ከተማ፣ 01 |
አዲስ |
600,000.00 |
|
18 |
ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል (ያልተጠናቀቀ) |
4790 |
ኢፓልኮ/ጎን/42/11 |
ጎንደር ከተማ |
አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ |
አዲስ |
32,760,452.00 |
|
19 |
መኖሪያ ቤት (በጅምር ላይ ያለ መኖሪያ ቤት) G+2 |
250 |
ቦሌ 10/104/1/7/2093/51220/01 |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ |
ወረዳ10 |
አዲስ |
44,252,830.17 |
|
20 |
መኖሪ ቤት (የአፈር ቤት ) |
150 |
18170/2015 |
ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ቡሬ ከተማ |
1 |
አዲስ |
1,061,040.00 |
|
21 |
መኖሪያ ቤት (ምድር ሆኖ በጀምር ላይ የሚገኝ) (L-shape) |
200 |
SUI/1916/15 |
ኦሮሚያ ክ/ሸገር ከተማ ሱሱልታ ክ/ከተማ |
ወረዳ Q/W |
አዲስ |
3,658,755.00 |
|
22 |
መኖሪያ ቤት ጂ+0 |
201.972 |
AM010011605026 |
እንጅባራ ከተማ |
01 |
አዲስ |
2,000,000.00 |
|
23 |
መኖሪያ ቤት (በኮንዲሚኒየም ባለ 1 መኝታ) |
48.87 |
AA0000610074 |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክክከተማ |
10 |
አዲስ |
2,632,133.00 |
|
24 |
መኖሪያ ቤት ጂ+1 |
175 |
AA000080112118 |
አዲስ አበባ |
01 |
አዲስ |
20,346,578.65 |
|
25 |
ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ቤት |
5000 |
ኢፓልኮ/ጎን/82/12 |
አማራ ክልል፣ ጎንደር ከተማ |
20 |
አዲስ |
29,212,988.00 |
በመሆኑም፡-
- ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንፃ 4ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ።
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተገለጹት አድራሻዎች በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibirt Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር በስም በታሽገ ኤንቬሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ ሳይገለጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እታን በመጨመር የሚያወዳድር ይሆናል።
- ጨረታውን ላላሽነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጨረታው የግምገማ ውጤት ከተከናወነ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሽናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል።
- በጨረታው አሽናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብደቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካለፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚሁ ቀን ጨረታው ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት በኋላ 9፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ባንኩ ንብረቶቹን በገዥው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል።
- ባንኩ ንብረቶቹን ሙሉ ለሙሉ በጥሬ ገንዘብ ከፍለው ለሚገዙ ተጫራቾች ቅድሚያ የሚሰጥ ሲሆን ንብረቶቹን በብድር ለመግዛት ለሚፈልጉ አሸናፊ ተጫራቾች ፖሊሲውን መሰረት አድርጎ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ማለትም፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ግብር፤ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብር ገዥው የጨረታው አሸናፊው/ ይከፍላል።
- ባንኩ ንብረቶቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 1024 ወይም 011 416 9757 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ሕብረት ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-07
- Publishing entity: Hibret Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Apr 26, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.