Office furniture
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የፀሐይ መከላከያ መጋረጃ፣ Internal Hard Disks እና ቦሎ መለጠፊያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ.
የጨረታ ማስታወቂያ
(ቁ 16/2018)
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
ምድብ |
|
1 |
የፀሐይ መከላከያ መጋረጃ |
ካ.ሜ |
890 |
ጥቅል 1 |
|
2 |
"Internal Hard Disks" |
ቁጥር |
4 |
ጥቅል 2 |
|
3 |
ቦሎ መለጠፊያ |
ቁጥር |
50000 |
ጥቅል 3 |
ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡-
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በሙያው ብቁ ልምድ ያላቸው።
- ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ከሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ) በመምጣት ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% (ከመቶ አስር) ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የመጫረቻ ሰነድ እና ዋጋ በኤንቬሎፕ በማሸግ እስከ ሚያዝያ 30 ቀን ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ድረስ የኩባንያው ዋና መ/ቤት 22ኛ ፎቅ ላይ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በዕለቱ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ ኢማ ዋና መ/ቤት (ብሔራዊ ቴአትር ጀርባ)
ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ)
የስልክ ቁጥር፦ 09 11 43 02 92/ 09 10 06 87 72/ 09 11 67 72 38
አዲስ አበባ።
Tender details
- Deadline: 2026-05-08
- Bid closing time: 14:15
- Bid opening: 2026-05-08 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nile Insurance Company S.C.
- Bid bond: 10%
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Reporter (Apr 26, 2026)
- Posted at: 2026-04-27T14:24:01.000Z