Stationery and office consumables

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት በዞኑ በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2ኛ ዙር የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት በዞኑ በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2ኛ ዙር

1. ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች

2. ሎት 2 ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች

3. ሎት 3 የተለያዩ የፕሪንተር የፎቶ ኮፒና የፋክስ ቀለሞች

4. ሎት 4 የጽዳት እቃዎች

5. ሎት 5 የተዘጋጀ ፈርኒቸር እቃዎች

6. ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

7. ሎት 7 የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት የተለያዩ ጨረታዎች በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
  • የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ። ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ተችላላችሁ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 058 111 1309 / 058 111 0420 / ፋክስ ቁጥር 058 111 2041 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ።

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-11
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
  • Bid opening: 2026-05-12 17:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Central Gonder Zone Administration FEDB
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Apr 26, 2026)
  • Posted at: 2026-04-27T15:10:17.000Z
← Back to all tenders