የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክትር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክትር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- ሎት 1. ጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 2. የቋሚ ዕቃ
- ሎት 3. ሞተር ሳይክል
- ሎት 4. የፋብሪካ ማቴሪያል
- ሎት 5. የኤሌክትሮኒክስ
ከተራ ቁጥር 1-5 የተዘረዘሩትን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት
1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
2. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን ነምበር ያላቸው
4. የግዥ መጠኑ 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ከፋይ መሆን አለባቸው።
6 የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
7. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራቁጥር 1 እስከ 6 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታው ሰነድ ጋር አይይዘው ማቅረብ አለባቸው
8. የጨረታው ሰነድ ከደሴ ዙ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታው ከ18/08/2018 ዓ.ም እስከ 02/09/2018 ዓ.ም በአየር ላይ ይውላል።
10. ጨረታው በ03/09/2018 ዓ.ም 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
11. ተጫራቾች ኦርጅናል እቃ መሙላትና ያሸነፉበትን እቃ በባለሙያ ማስፈተሽ አለባቸው።
12. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፍኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
13. ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ሲሞሉ በሎት ስለሆነ ሙሉ በሙሉ መሙላትና ለእያንዳንዱ የእቃ ዋጋ ላይ ቫትን ጨምሮ መሙላት አለባቸው።
14. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚያቀርቡት ዕቃ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ተጫራቾች በጥሬ ገንዘብ ሲያሲዙ በጽ/ቤቱ የገቢ ደረሰኝ ቆርጦ ኮፒውን ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር መታሸግ አለበት።
15. ተሸናፊ ተጫራቾች በመመሪያው መሰረት ያስያዙት 2% ሲፒኦ ከአምስት ቀን በኋላ ይመለስላቸዋል።
16. አሸናፊው ተጫራች የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ የሚያሲዝ ይሆናል።
17. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ በየሴክተሩ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
18. በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና ቅጅ በጥንቃቄ በታሽገ ፖስታ በማሸግ እስከ 03/09/2018ዓ.ም ደሴ/ዙ/ወ/ግዥ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያስገቡ እየገለፅን ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ እለት 4፡00 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።
19. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ደሴ/ዙ/ወ/ገዥ ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-111-7763 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
20. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- አሸናፊው ድርጅት/ተጫራች/ ኦርጅናል እቃ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው። እንዲሁም እቃው በየሴክተሩ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
ስልክ ቁጥር 033 111 7763 ይደውሉ።
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-11
- Publishing entity: Dessie Surrounding Woreda F/E/D/B
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
- Published: Apr 26, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.