የምእራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት በፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና የፍ/ባለ እዳ ወ/ሮ እማማ ተረፈ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ጉዳይ፤ የባለእዳው ንብረት የሆነው እና በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ክልል ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኘው ፤ በምስራቅ ትርፍ የመንግስት ቦታ፣ ፣በሰሜን መንገድ ፣በምእራብ ለቤቶች ማህበራት የተሰጠ ቦታ፣ በደቡብ እመቤት ጌታሁን የሚያዋስነው፤ 500 ካሬ ሜትር የሆነ፣ ካርታ ቁጥር 8863መ/ሀ-1 የተመዘገበ፤ የግምቱ መነሻ ዋጋው በዜሮ ሆኖ፤ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰአት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጩን ገንዘብ ከተቻለ ሙሉውን፣ ካልተቻለ ¼ኛውን በምእራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በሞዴል 85 የሚያሲዙ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የምእራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-05-27 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
  • Published: Apr 27, 2026
  • Posted at: 2026-04-28T07:26:37.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders