Property and building foreclosure

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ወርቂት እውነቴ እና በተከሳሽ እነ ሁሉ አገርሽ ታገለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በሰሜን አበበ ምስክር፣ በደቡብ ጌታቸው፣ በምስራቅ እና በምእራብ መንገድ የሚያዋስነው ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 980‚649.79 (ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሽህ ስድስት መቶ አርባ ዘጠኝ ብር ከሰባ ዘጠኝ ሳንቲም) ሆኖ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ ህጋዊ መታወቂያ በመያዝ፤ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት፤ እንዲሁም ቦታ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በፍ/ቤቱ አካውንት ገቢ የሚያደርግ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-30
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-05-30 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የባሕር ዳርና አካ /ከ/ፍ/ቤት
  • Published on: Be'kur (Apr 27, 2026)
  • Posted at: 2026-04-28T07:36:30.000Z
← Back to all tenders